KELUDI SHOW
KELUDI SHOW's Channel
 
 
 
 
ደርግ(Derg)
 
 
Profile
 
Name
KELUDI SHOW
Description
የተለያዩ ታሪኮችና መረጃዎች የሚቀርብበት ቻናል ነው።

Subscribers
9.64K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
keludishow (4 minutes ago)
ይህ ታሪክ የተወሠደው የኢትዮጵያ የ5ሺ ዘመን ታሪክ ከኖህ እስከ ኢሀዲግ ከሚለው መፅሀፍ ነውደራሲ ፍሰሀ ያዜ ካሳ ከአልፋ አሳታሚዎች ታገኙታላችሁሊንኮቹን በመጫን ተጨማሪ ቪዲዮ ይመልከቱ
ghirmaihaile4419 (10 minutes ago)
መንግስቱ ሀይለማርያም ምርጥ መሪ ነበሩ፣እኮራበታለሁ ምንም ልዩነት ሳያሰዩ ሀገሪቱን መርተዋል፣እድሜ ይስጥዎት
eliasal-azar6171 (17 minutes ago)
ላሀገርህ ያብቃህ
janemoha4420 (28 minutes ago)
Nice history!!!
debeloalemu7265 (31 minutes ago)
I LOVE MENGISTU HE WAS THE REAL ETHIOPIAN.
ermiasbubu9595 (46 minutes ago)
He is just like Idi Amin
ethiopiahagere7625 (51 minutes ago)
ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ እንወድሃለን መንጌ ባንተ ዘመን ባልወለድም ትንሽ ታሪክህን ስሰማ ወደድኩህ
NubiaLocus (1 hour ago)
መንጌ የኢትዮጵያ ድንቅ ቆራጥ ጀግና , ከሀገር ስትወጣ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ት/ቤት ፎቶህ በትልቁ በቅብ እስካሁን በአእምሮዬ ውስጥ አለ ኢትዮጵያን ትቅደም መዝምሮች ሁሉ ትዝ ይለኛል ልጅም ብሆን በጣም ትናፍቀኛለህ አገርህን ወዳድ ነህ እናት ሀገር ወይ ሞት, መንጌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሀገርህ ያብቃህ🏾
gifubbcv-vp9js (2 hour ago)
ይመችህ ጀግና መሪያችን የተናገርከው ሁሉ ተፈፀመ እነ ከፋፍለህ ግዛው ያልካቸው እውነት ነው አንድት ኢትዮጵያ ለማለት ያሳፍራል እነሱ ሙሉ የአርሶ አደር ቤተሰብ እያረዱ አንተን ገዳው ይሉሀል ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም አለ አማራ
remex5831 (3 hours ago)
መንጌ የኔ ጀግና ለንሰሀ ሞት ያብቃህ በጣም የምወደው አጎቴን ያጣሁት በአንተ ነው ግን አንተ ከሁሉም ትበልጣለህ
lenilusiana8635 (16 hours ago)
እናመሰግናለን መጌ ቆራጡ አሀገር ወዳዱ
ameteselamtube4122 (3 hours ago)
Thank you!
elodiedamour9051 (20 hours ago)
እናመሰግናለን የቀድሞ መርያችን ጒዋድ መንግስቱ ሀይለማርያም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
eshetedagnew190 (21 hours ago)
Thanks our Sister please com back Home Our DaD Mengestu Haylemarim.
kg2121tube (7 hours ago)
የኢትዮጵያ ጀግና
truminabebe1441 (15 hours ago)
Thank you very much we love you out sister it is our government 1966.to 1982 historical news really we love u
ashenafishewakenaw4455 (13 hours ago)
ኢትዮጵያዊ
ف-م4ذ (3 hours ago)
በጣም ደስ የሚል ነው የአሜሬካም ተንኮል አሁንም እንደለመዱት አሳልፈው ለጅብ ሊሰጡን ነበር የኢትዮጲያ አምላክ አተረፈን!!
derbiidos5848 (13 hours ago)
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ! በአገር የመጣውን ግንባሩን በርቃሽ ኢትዮጵያዊ መሪ ኘሬዘዳንት ጓድ መንግስቱ! በጤንነት እድሜህ ይርዘም! አገሩን የሚከዳ እርሶንም ቢከዳ አይግረሞት። ኢትዮጵያ ውስጥ አሁንም ድረስ ለአንድ ጉርሻ አገሩን የሚሸጥ በጣም ብዙ ናቸው እንዳውም ከመቼውም ጊዜ በላይ በዝተዋል።
berhetensea451 (22 hours ago)
Menghistu was one of the best and honest Ethiopian leaders.
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.70 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 1.90