Profile
Name
ሁለገብ Tube
Description
የሀሙዲ እናት ሁለገብ YouTubeውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ላይ የምትገኙ ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩኝ ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ለምትከታተሉኝ ከልብ እያመስውገኩኝ አድስ ለሆናችሁ ደግሞ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ስል ሰላምታየን እቀጥላለሁ በዚህ በሁለገብ ይቱብ ላይ ተዘጋጅቶ ዘወትር የሚቀርብላችሁ ስራ አስተማሪና አስዝናኝ ስራዎችን ታገኛላችሁ ምግብ ስራ ዜናዎች የተለያዩ ቁም ነገር አዘል ስራዎችና ፓራኮችንም ታገኑበታላችሁ ከናተ እሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች እድደርስ ላይክ እድሁም ለውዳጅ ዘመደዎ ሸር በማድረግ ትብብራችሁን እሻለሁ እውመሰግናለሁኝ Dear and respected people from all over the world, I say hello to you and thank you from the bottom of my heart for those who follow me W Thank you for your cooperation by subscribing and sharing it with others.
Subscribers
2.37K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
ኢዘድንኡመር
(4 minutes ago)
ማሻአላ
|
![]() |
ሀያትእናዘይነብ
(10 minutes ago)
አብሺረ
|
![]() |
RyHj-v4u
(17 minutes ago)
አብሽሪየኔውድእህት
|
![]() |
ወተትሜድያሂቡ_hibu
(27 minutes ago)
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱው ስላም ፍቅርን ለሀገራችን ይህብ መሽአላህ ምርጥ ቆይታ ነበር በርች
|
![]() |
FafiTubef
(32 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ አህለን ውደ በርቺ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ሰላም ለኢትዮጵያ
|
![]() |
SonySony-dp8fr
(47 minutes ago)
|
![]() |
MedenaSeide-pu9krdonkey
(51 minutes ago)
ሠላም እንኳንደህናመጣሽ ሠላምላገራችን ሠላም ለሠውዘርበሙሉ እህቶቸ በያላችሁበት ሠላም ጤናተመኝሁላችሁ መጨረሻችንንያሳምረውአሪፍሾርባ
|
![]() |
Alemtube-x6g
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበልልኝ እሙዬ የኔምልካም እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ የኔ ጠከራ አይዞሽ የኔ ዝምተኛ
|
![]() |
Seedaseid
(1 hour ago)
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
|
![]() |
zharaessa1248
(3 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ አህለን ወሳህለን የሀሙድየ እናት እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደስ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ ያሳየሺን በርቺልንንን
|
![]() |
amoonym6348
(3 hours ago)
ብተይውሥውደእደኛ አርፈሽብሸቅይ
|
![]() |
tube-sy8iv
(16 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በጣም በቀላል መልኩ ነው የሰራሽው በጣም ያምራል
|
![]() |
ወተትሜድያሂቡ_hibu
(3 hours ago)
በርችልኝ መልካም ቀን ይሁንልሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ በርችልኝ ምርጥ ቆይታ ነብርን በርችልኝ
|
![]() |
ሀዩነኝ
(13 hours ago)
አሰላማሊኩም ወረህመትላሂ ውበረካትሁ ሰላም ሰላም እንደትናችሁ እንኮንደህናመጣሽ ማሽአላህ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ እናመሰግናለን
|
![]() |
Bhena
(18 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ይሰለሙ የዲክ እሙየ ዋው ቀለል እና ፈጠን ያለ ነው እንሞክረዋለን
|
![]() |
ToybaEbrahim-e5v
(4 hours ago)
ማሻአላ ዛሬ ሰርቸዉ መሻአላ አይጠገብም ወላሂ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
SuZanAmanyoutube
(16 hours ago)
ዋአሌኩምሰላምወራመቱላሂወበራካቱማሻአላህ
|
![]() |
destayoutube
(10 hours ago)
እናመስግናለን ቆንጆና ደስ የሚል ሾርባ ስርተሽ ስላቀርብሽልን እህታችን በርችልን ይህ ይላየል ለተመልካቼ ይጠቅማችዋል የምትይውን ብር አርጊልን ውዳ እህታችን በርችልን ማማ
|
![]() |
EkramYemameኢክራምይማም
(22 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ አህለንወሳህለንየሀሙድየ እናት እንኳን ደህናመጣሺበጣም ደስየሚልናሀሪፍየሆቆይታነበረንማሻአሏህየኔባለሙያበጣምየሚገርምአሰራር
|
![]() |
halimaumer775
(6 hours ago)
As wr wb umu hamudi
|
Add comment