Ummu Arkan Tube
Ummu Arkan Tube's Channel
 
 
Profile
 
Name
Ummu Arkan Tube
Description
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ሠላም ሠላም እንኳን ወደ ቻናሌ ደህና መጡ ሩቂያ ነኝ
በዚህ ቻናል ለልጆች ለአዋቂ የሚሆን ምግቦችና እኔ በምኖርበት ሀገር የወደድኳቸውን ቦታወች ይጠቅማሉ ያልኩትን በማዘጋጀት ወደናንተ አደርሳለሁ ቻናሌን እንዲጎበኙ Subscribe በማድረግና🔔 የደወሉን ምልክት በመጫን ቤተሠብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ የወደዱትን👍like በማለት አበረታቱኝ
ቢስተካከል የሚሉትን አሥተያዬትም በComment እንዲገልፁ በአክብሮት እጠይቃለሁ
አመሠግናለሁ
Subscribers
1.21K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
evanatube7826 (4 minutes ago)
Selam alikuemi ehite wawwww konjo new
ADTechT (10 minutes ago)
Wow Great Job, Thanks for sharing
alemsise6833 (18 minutes ago)
ሰላም በጣም ምርጥ ስራ ነው እንደኔ ኬክ ለሚወድ ጥሩ ልምድ አግኝቼበታለሁ በርቺ ውድ እጅሽ ይባረክ ያስጎመዣል
Rozaguraga (27 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንዋው የኔ ባለሙያ አሪፍ አርገሽ ሰርተሽዋል አሪፍ ቆይታ ነነር
selamtube3015 (31 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እህታችን ዋዉ ደስ የሚል አሰራር ነው እህታችን ክበርልን
nurrihanatube2314 (46 minutes ago)
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ እህቴ ሀሪፍ አሰራር ነው
BinetOmerTube (51 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህታችን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አሪፍ አሰራር እናመሰግናለን
hayatuu (1 hour ago)
ሰላም ብያለሁ ዎዉዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ አሰራረ ነዉ እህታችን እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
wosohashim3095 (1 hour ago)
Betam konjo new Mashallah
yeemanenattube (3 hours ago)
ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ መሻ አላህ አሪፍ አሠራር ነው ቀጥይበት እሙየየየየየ
eijleeij (23 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
niyatube0911 (13 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻእ አላት በጣም አሪፍ ኬክ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ባለሞያ በርች ቤተሰብ ሆኛለው ጎራ በይ
GoteTube (3 hours ago)
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ ይጠብቅሽ ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን ፍቅራችን ይመልስልን አንድነታችን ያአምጣልን እሱ ፈጣሪ
farahtube_FARAHTUBE (18 hours ago)
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله
emuabukytube6320 (20 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አሕለን ወሳሕለን እሙ አርካንዬዬዬ እንካን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራርና አቀራረብ ማሻአላሕ ተባረከላሕ
hanuhassen2716 (9 hours ago)
Masha Allah Yummy
መዲናዩቱብTube (4 hours ago)
ማሻአላህ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአሏህ ተባረክ ኧረህማን አብሽሪ የኔ ውድ በርቺ አሏህ ለሁላችንም ያበርታንንንንን
brlpssarai5335 (16 hours ago)
Wow nice watching from India
abuyusratube917 (9 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረከላህ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.40 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 1.70