SelamTube ሰላም የተንታዎ ዩቲብ
SelamTube ሰላም የተንታዎ ዩቲብ's Channel
 
 
SelamTube ሰላም የተንታዎ ዩቲብ
Profile
 
Name
SelamTube ሰላም የተንታዎ ዩቲብ
Description
We Com to Selam tube channel subscribe&Like Share thank so Mach all Friend ሰላም ያገሬ ልጆች እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጡ ይህ ቻነል ሁለ ገብ ቻናል
Subscribers
815
Subscriptions
Friends
Channel Comments
brehantube (4 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምዬ እንዃን ደህና መጣሸልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ዋውውውውውው በጣም ግሩምነው በረቺልኝ
kuraz7873 (10 minutes ago)
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት በሠላም ደሰየሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን
tube-lh4ud (17 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቴ አይዞሽ አብረን እናድጋለን
habitayetubi (28 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣልንአሜን አሜን አሜን ቃላህውት ያሰማልን የምወድሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ
huluaddis24318 (31 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
agertube7102 (47 minutes ago)
ሰላመ እግዚአብሆር ካንቺ ጋርሰላምዬ በጣም የምወደዉ ክላሲካል በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናን
almazitesfay (51 minutes ago)
ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝን በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እንኳን መጣሽ የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትንም ያድለን የድንግል ልጅ አሜን ፫
abayneshtube (1 hour ago)
ሰላም የኔዉድአሜን፡ዝማሬ መለክትያሰማልን
brtukanworknehtube5819 (1 hour ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሰላምመጣሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅነሽ ሰላም ለሀገራችን ፋቅር አንድነትን መተሳሰሰብን ያድለን
ReemTube (3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቺ እህት አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድለን እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን
alminishtayacho (1 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እማ ዋዉዉዉ በጣም እምወደዉ ክላክስካል ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግን አለን ዉዴ
fafitube7677 (16 hours ago)
ጥሩ፣ቆይታ ነው ውዴ ወድጀዋለሁ
ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችንንና ህዝበችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
. ስላም ሰላምየኔውድ ዝማሬመላክትን ያሰማልን
brhenaabate3033 (2 hours ago)
ዝማሬ መልአክ ያስማልን
Melkamtube2022 (5 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አሜንንን አሜንንን ዝማሬ ምልክት ያሰማልንንን እህቴ
ይማምሚዲያ3 (6 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን ባለሽበን አገራችንን ሰላሞን ይመልስል
beetyube (7 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ይመልሰለን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
afiyatube_ (22 hours ago)
ሰላም ነሽ ሰላም ዉዴ ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ እማ
haben351 (8 hours ago)
selam tena yesitlgn Ehitachine enkuwan dena matadhe emaa arife koyeta nberane
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.10 main response parse finish at: 0.20 getAdditionalSections finish at: 0.50 applyHTML finish at: 3.60