Mira tube (ሚራ)
Mira tube (ሚራ)'s Channel
 
 
Jeddah city walk ኑ ላስጎብኛችሁ
14
ሮመዳንን በኛ ቤት 2023
8
 
Profile
 
Name
Mira tube (ሚራ)
Description
Welcome to my channel if you subscribe my channel you get more benefits, information, vlogs Subscribe my channel to Entertain your self.
እንኳን ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ ደህና መጣችሁ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች ፣መረጃዎች ፣ቪሎጎች ታገኛላችሁ ራስን ለማዝናናት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

Subscribers
2.01K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Tube-yc7lj (3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር አንድነትን ማስተዋልን መተሳሰብ ያድለን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለሀገራችንን ይሁንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
almitube9417 (10 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽዉ ጥሩ አሰራር ነዉ
Simegngoshu21 (17 minutes ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን። አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ ደግሞ አሪፍ ቪዲዮ እንጠብቃለን ቀጥይበት
saraazanawtube (28 minutes ago)
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝተሰ ይበልልኝ አሪፍና ጠቃሚ ነገር ሰላሳየሽን እናመሠግናለን በርቺ
ekramyoutube7133 (31 minutes ago)
አሪፍ መልክት ነው በርቺ የኒ አደኛ በያለንበት ፍቅር ሰላም ተመኘሁ በያለንበት ፍቅር ሰላም ተመኘሁ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን
aminateshtu-fy7cv (47 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣሽ እህት ዋው ሀሪፍ መረጃ ነው ያወቅሽውን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
Alemf2k (51 minutes ago)
እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን ያወቁትም።ማሳወቅ ፍፁም መልካምነት ነው እህታችን በርችልን አሪፍ ነገርን ነው ይዘሽልን የመጣሽው በርችሊን
tgtubelo6774 (1 hour ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ ዋው አንደኛየሆነ የበጉር ማጥፊያነው የምር ፈጣሪ ይባርክሽ
Astertube23 (1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
habitayetubi (2 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ
naimatube9608 (2 hours ago)
በጣም አሪፍ ትምርት ነው አሪፍቆይታነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን ነገየተሻለ እዴምታቀርቢልን ተስፍአለን
Zebibatube (17 hours ago)
አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱሁ አህለን ሚራዬአሪፍ ቆዮታ ነበር ሠላም ፍቅር ደሥታ ለምዬ ኢቶቢያ ሠላሟን ይመልሥልን ያረብ ወድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላም ፍቅር ተመኘሁላችሁ ሀገራችንን ሠላም ያምጣልን
-tgtube3273 (9 hours ago)
ጎበዝ የኔ ውድ እህት እጂግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ያቀረብሽልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
yeshiwlijetube (9 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አሬፈ እና አስተማሬ ነገር ነዉ ይዘሽ የሠጣሽልን የአወቁትን ማሳወቅ መልካም ነዉ በርቼ እህቴ
senayittube857 (22 hours ago)
ስላም አግዚአብሔር ካንቺጋር ያሁና ዉዴ አህቴ እንኩአን ደና መጣሺ በጣም ደስ የሚል ያዎቁትን ማሳዎቅ ከራሱንም ለሁላችንም ለሁላችንም ትክም ነው አናመሰግናለን አህታቺን በርቺ
feker122 (9 hours ago)
ሲሮም አሪፍ ነው ልግዜው ነው አንጂ አስክ ማጭርሻው አይትፋም አኔ ባልጥቀምውም ልጆች ግዝትው ንብር ለግዜው አሪፍ ነው
samrawittube (11 hours ago)
እንካን ሰላም መጣሸልኝ አህታለም እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም በጣም አሪፈቆይታነበር እናመሰግናለን በጣም መልካምነትነው
ganibatube6733 (9 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ዉድ እህት እንካን በሰላም መጣሽ ዲሱ የምል ግዛ ነበር በርቺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርሰቶስ ስም ተባረክህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
halaq (19 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
እንቁYouTube9480 (5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልም
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.20