Profile
Name
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Description
አባውት እዝህ ሁኗል 👈ألسَّلَامُ عَلَيْكَمْ
የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙየቻናሌቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ ቻናላላችን የተለያዩ ጠቃሚ አስተማሪ አዝናኝ የሆኑ ቪዲዬዎችን ወደናንተ ያደርሳል ይህ ቻናናል የተለያዩ ቴክኖሎጂ እና android,ios,windows,አፖችን አጠቃቀም እናቀርባለን ቻናሉን subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ welcome
የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙየቻናሌቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ ቻናላላችን የተለያዩ ጠቃሚ አስተማሪ አዝናኝ የሆኑ ቪዲዬዎችን ወደናንተ ያደርሳል ይህ ቻናናል የተለያዩ ቴክኖሎጂ እና android,ios,windows,አፖችን አጠቃቀም እናቀርባለን ቻናሉን subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ welcome
Subscribers
37.6K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
አልይኮቻALY-kombolcha
(3 minutes ago)
ማሳሰቤያ July 9/2024 ለግዜው ለኢትዮጲያ መጃን አቁሟል ባልታወቀ ምክንያት ሲለቀቀ እማሳውቃችሁ ይሆናል ።
|
![]() |
Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
(10 minutes ago)
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን አሊ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሻአላህ
|
![]() |
Ebaydetube
(18 minutes ago)
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን አሊ ዋንድሜ እንካን ደህና መጠ በጠም አርፍ ጠቀሚ ትምህርት ስለመጠሀልን ከልብ እናመስግነለን ቀጥልበት
|
![]() |
usuf_tube
(28 minutes ago)
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ጎበዝ በርታ
|
![]() |
ጀሚላኩታበርJemilaKutaber
(32 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አዩይ. እኳን ሰላም መጣህ መሸአላ ጥሩ ቆይታነበር በርታ ሰላም ላገሬችንን
|
![]() |
nuraddismarye5540
(47 minutes ago)
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አልዩ እደትነህ እኳንደናመጣህ ሠላምህ ይብዛ ማሽአሏ በጣም አሪፍ ነው በርታ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን
|
![]() |
SemeraFentaw
(52 minutes ago)
በጣም መረጃህ ተመችቶኛል 65 በላይ ብቻ ነው የሚሰጠኝ ዝቅተኛወቹን እደት ልጠቀም
|
![]() |
EyerusBrehan
(1 hour ago)
እናተየ ዛሬ እናተን አይቸ 100ብር ሞላሁ እቢ አለኝ flexተቋርጧል የኢቶ አሉኝ ምን ላድረገው በናታችሁ እምታውቁ ንገሩኝ ለአረብ አገርብቻነው የሚያገለግለው አሉ
|
![]() |
አልይኮቻALY-kombolcha
(1 hour ago)
ማሳሰቤያ ተማሻረካችሁ በፊት Flex ወደ 900 ላኩት በፊት 500 የነበረው 850 ሁኗል ተጨምሯል
|
![]() |
اميسرى-ظ1ه
(3 hours ago)
ማሻአላህ ወድማችን ዩትብላይ የሚስተምር ነገር ማስተማርህ በሁንስአት አላህይጨምርህ የምር
|
![]() |
user-wc4im9yq7
(6 hours ago)
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ጀዛከሏህ ኸይረን ለምሠጠን እውነተኛ መረጃወች ሁሉ
|
![]() |
almetubez237
(20 hours ago)
ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ ዋውው በጣም አሪፍ መጃን ነው ስላሳየህን እናመስግናለን
|
![]() |
WhJe-xx4nf
(1 hours ago)
በአላህ አሁን መጅኔዉ አይሠራም አለኝ የ100ሪያሉ ብሩን ቆርጦኛል ደሞ
|
![]() |
Hdya-chanel
(2 hours ago)
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ያስታውስህ ወድማችን እኛ ብናቀውም ማሳወቅ ትልቅ ቅንነት ነው አላህ በኸይር ነገር ያስታውስህ
|
![]() |
Belayinesh-ew3dt
(12 hours ago)
በጣም እናመሰግናለን ከልብ ወድሜ በርታ
|
![]() |
አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
(9 hours ago)
አላህ እውቀት ይጨምርልህ አተን ላይክና ሰብ አለማረግ ንፉግነት ነው በርታ ያአኺ
|
![]() |
jon_daniel5
(12 hours ago)
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩትምርትነው ለዱባይም ሥራ
|
![]() |
zinetanwaeryoutube4808
(22 hours ago)
አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን ሽኩረን እናመሠግናለን በርታ
|
![]() |
emuamer
(5 hours ago)
አሰላምአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉደ አህለን ወሳህለን እኳን ደህ መጣችሁልን ማሻ አሏህ በርቱ አሏህ ኸይር ነነር የምሰሪበት /በት እሏህ ያድርገዉ አሏህ ሀገረችንንሰለደሰለምን ይመልስልን
|
![]() |
afiyatube_
(9 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣክ ማሻአላህ በርታ
|
Add comment