Binalef Art ብናልፍ አርት
Binalef Art ብናልፍ አርት's Channel
 
 
 
Binalef Art ብናልፍ አርት
Profile
 
Name
Binalef Art ብናልፍ አርት
Description
Hello my Dear viewers,welcome to our youtube channel🌹🌹🌹
this is your channel.
Poetry of various major topics we will transfer
Cultuer poetro Drawing etc
You support me subscribe ,like,comment and share
Thankyou all of them.

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ወደ ብናልፍ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ
ይህ የእናተ ቻናል ነው ፡የተለያዪ አብይ ዕርሰ ጉዳዮች እናስተላልፋለን
ባህል ፣ግጥም፣ስዕል ወዘተ
ከ እናተ የሚጠበቀው ላይክ ኮሜንት 'ሰብሰክራይብ እና ሼር በማድረግ ይተባበሩን 💚💛❤🙏🙏🙏
Subscribers
3.82K
Subscriptions
Channel Comments
Beti-r5y (3 minutes ago)
አሜን አሜን የቅዱስ ራጉኤል በረከት በሁላችን ላይ ይደር
እሩፋኤል (9 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን
selammesitube (17 minutes ago)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱስ ራጉኤል በረከት እረደኤት አይለየን
senaitgebremedhin7460 (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን
nardi8713 (32 minutes ago)
Selamshi ybza binalfye enkuan dehna metashi kale hiwot yasemaln
arsemahabeshawit7286 (46 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ️️️
yeselammedia8720 (51 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን ቃለሂወት ያስማልን በቤቱ ያፀናልን የአባታችን አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን የስማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን
rakrkv7423 (2 hour ago)
አሜን አሜን አሜን
alemneshgibo565 (1 hour ago)
amenamenamen
astubtube (3 hours ago)
አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅሽ እህቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
hanahani8692 (23 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
netsanetmedia21 (12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ ይብዛ ብናልፌ እህት አለም እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ራጉኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይሽ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ አንደበት ትሁንሽ ባለሽበት ድንግል ትጠብቅሽ ውዴ በርችልኝ
bado20 (5 hours ago)
ሰላም ጤናይስጥልኝ ፣የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የዕናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የአደራ ልጆች ቅዱስራጉኤል ሰላም እልሃለሁ አሜን አሜን አሜን፫ቃለህይወትን ያሰማልን
Jani_live (2 hours ago)
ሰላም ሰላም የሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣሽእህትሰላም ፍቅር ለሀገርችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉት ያስማልን አሜን።
Hana_tube (9 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ብናልፍዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን የቅዱስ ራጉኤል ረደኤት በረከት ይደርብን አሜን
mariammgtube2112 (11 hours ago)
አባይስደተኛዋ (3 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን መጣሽ ዋውውውውው ደስ የሚል ቆይታ አገራችንን ኢትዮጵያ ለዘላለም ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
fikirbabtube8735 (8 hours ago)
ውድናየተከበራችሁ ኢትዮጲያኖች ሰላምለሀገራችን ፍቅርን መተሳሰብን ያድልልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
raheltube2578 (15 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ብኔ እንኳንም ደህና መጣሽ በእውነት ቃል ሂውት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ️
tadilatube (11 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.90