Profile
Name
ሀዩቲናyoutube
Description
Subscribers
997
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
jabeltube.
(4 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አልሀን አዩ ሰላላሁ አለይሂ ወረለም ደሰ የሚል ሙሀደራ ነው በሰማነው የምጠቀም እና ሰምተን የምናሳወቅ ያድረገን ረመዳን በሰላም እደደረሰነው ፁመው ከተራቡት ሳይሆነ ከተቀበላቸው ያደረገን ሰላም እና አደነትን ይሰጠን
|
![]() |
ethiobmaths4011
(10 minutes ago)
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩረን ጀዛኪላህ ኸይራ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
|
![]() |
Tube-ul8tf
(17 minutes ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጥሩ ሙሀደራነው በተራ ነው ተጠቃሚ ያድርገን
|
![]() |
Adseytube
(28 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ፆመው ከተጠቀሱት ያደረገን አሜን
|
![]() |
-4587
(31 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሃዩየ ሰላምሽ ይብዛል ባለሽበት ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
|
![]() |
hiwot9354
(47 minutes ago)
iremedan kerim
|
![]() |
AMINA-KICHEN
(52 minutes ago)
አሰሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ ማሽአላህ ደስ የሚልነገር ነው ያሰማሽን አላህ የደረቀውን ልባችንንነ ይመልሰልን ያረብ ሀገራችንንነ ሰላም ያርግልን
|
![]() |
tube-gr3rw
(1 hour ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አሕለን ሀዩዬ ውድ ጀዛክ አላሕ ኸይረን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አላሕ ያድርገን
|
![]() |
የቆለይማርያምዩቱብ
(2 hour ago)
ሀይቲ የኔ ዉድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
tube2374
(3 hours ago)
የደከሙ አካላት፣
|
![]() |
endirs-o7y
(8 hours ago)
مَا مِنْ عَبْدٍ يُذْنِبُ ذَنْباً فَيُحْسِنُ الطُّهُورَ، ثُمَّ يَقُومُ فَيُصَلِّي رَكْعَتَيْنِ، ثُمَّ يَسْتَغْفِرُاللهَ إلَّا غَفَرَ اللهُ لَهُ
|
![]() |
እኔ-ለ9ቸ
(14 hours ago)
አህለን ማማየ በረች ሚራ ነኝ
|
![]() |
ዚነትራያቆቦ
(19 hours ago)
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከተሁ
|
![]() |
haileassefa5395
(1 hours ago)
ሃዩቲ የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እና ወደፊት የተሻለ ቦታ ላይ ደርሰሽ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ
|
![]() |
hayutube3193
(15 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
|
![]() |
nejatraya
(19 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሀዩቲ እውነት ነው ሱሁር ሡና ነው አላህ ከይር ሥራሽን ይመዝግብልሽ ውዴ በርቺ ወደኔም ቤት ብቅ በይ
|
![]() |
ateeakapptube5393
(23 hours ago)
ሲያም(ፆም) ከንጋት ጀምሮ ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ከግብረስጋ ግኑኝነት እንዲሁም ከሃራም ነገሮች ሁሉ በመቆጠብ አሏህን መገዛት ነው።
|
![]() |
selamawittube
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ረመዳን ከሪም ብያለሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
|
![]() |
Zulfa-hj2qu
(6 hours ago)
ዋለይኩም ሰላም
|
![]() |
-Ele
(8 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ናቹ ሰብ ላይክ አብሽሩ
|
Add comment