Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ's Channel
 
 
 
 
 
 
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Profile
 
Name
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Description
On this channel, you'll find tech reviews, camera tutorials, YouTube tutorials, Video Editing tutorials, Health Tips and social media tips videos. I also upload three videos every week.
እንኳን ወደ አቡጊዳ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ፣ የካሜራ መማሪያዎችን እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ አመሰግንናለሁ ።

Subscribers
315K
Subscriptions
Channel Comments
AbugidaMedia (3 minutes ago)
አሁን ነው ጎጆ መውጣት
ChuyeTame (9 minutes ago)
አዘጋጃጃትሽ ጥሩ ነው!አጠቃቀም በተግባር ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ይሆን ነበር!
goitomgezae8856 (17 minutes ago)
አሪፍ ነው።ግን ይህ ያዘጋጀሺው ለአንድ ቀን ነው ወይስ ለስንት ቀን ነው።በየ ቀኑ እንደዚ እያዘጋጀን ነው የምንጠቀመው?ወይስ አንዴ አዘጋጅተን ለሁለት ሰዎስት ቀን መጠቀም እንችላለን?
abiymelaku3709 (28 minutes ago)
በየጊዜው ማዘጋጀት አለብን ወይስ አውን ባየነው መጠኑኑ ጨምረን በእቃ አስቀምጠን መጠቀም እችላለን ስናስቀምጠው ሙቅ እና ቀዝቃዛ ቦታዎች ያስፈልገዋል ለምትሰጪኝ መልስ በቅድሚያ አመሠግናለው
fozyayoutube1140 (31 minutes ago)
ዉዶች ብዙ አትጠቀሙ ጥርሣችሁ እንዳይጏዳ ያያችሁትን ሁሉ አትጠቀሙ
genetbaraki200 (46 minutes ago)
ሰላም እህቴ አመሰግናለሁ ለ ትምህርቱ በሳምንት ሁለቴ ከሆነ አንዴ የተሰራው እስከ ስንት ቀን ሊቀመጥ ይችላል? ወይስ ማስቀመጥ አይቻልም ለአንድ ግዜ ብቻ ነው የሚሰራው?
efremgsilassei9661 (52 minutes ago)
ጅዲ ምርጥ በመጀመሪያ ኮመንቴ ሁሌ አዲሰ ነዉ ምናዘጋጀዉ ወይስ አንዴ ያዘጋጀነውን ምንጠቀመዉ?
habtamuabebe2909 (1 hour ago)
በዚህ ዘዴ የተሳካላቸው ሰዎች ካሉ ብታቀርቢያቸው ጥሩ ነው
freealemayehu9425 (2 hour ago)
ለምን በራስሽ ሞክረሽ አታሳይንም ነበር ይሄሁሉ አሲድ በጣም ይገርማል ተጠቅመሽ አሳይን
solayba (2 hours ago)
ውዶች ሎሚ በጣም ይጎዳል,ምክንያቱም የላይኛው ክፍል መስታዎትና አራፕ የሆነውን ማለትነው ድድን ግን ጥቅም ይሠጣል
nataliabelay9706 (11 hours ago)
ግን ምን ያህሊ ግዜ መቆየት ይችላል ?
MariamAli-jh7np (6 hours ago)
እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ነው የሚያፀዳው አመሰግናለሁ
ትዴቀሽቲ (3 hours ago)
እኔ ምልሽ ዝንጅብሉ እኮ ለማደግ ይሄን ያህል ጊዜ አልፈጀም አንቺ ለማዋሀድ የፈጀብሽን ጊዜ አይ ዩቱዩበር
AmelYsab (2 hours ago)
ከሰራሽው በዃላ አጠቃቀሙስ?
ለስንት ቀን ነው የሚሆነው የሰራሽው ብዙ ነው አንድ ግዜ ያዘጋጄነው ለስንት ቀን ይሆናል
felehafeleke2877 (16 hours ago)
አሰራሩን እንጂ አጠቃቀሙን አልነገረሽንሠም ሁሉን በአንደነውኀ ወይ?
ዝናሽቱዩብz (16 hours ago)
ሆሆሆሆ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን
michaeltesfa2977 (9 hours ago)
እኛም በጥብጠን ነው የምንተወው?
girmakebede2813 (13 hours ago)
Thank you so much. I will try and let you how it looks. Did you say twice a week.
ከተዘጋጀ በሁዋላ በምን መልኩ ነው የምንጠቀመው አልተነገረም የተሟላ ቢሆን ???
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.40