ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2's Channel
 
 
ዛሬ ደስ ብሎናል
3,274
ልንመጣ ነው
2,228
ዘማሪ መሆን ይፈልጋሉ ???
1,508
እውነት ወዴት አለ ወቅታዊ
700
ድንቅ መልዕክት
320
 
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2
Profile
 
Name
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2
Description
ሰላም አዲስ መስፍን እበላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር አቀናባሪ ነኝ በዚህ የሐዲስ ዜማ 2 የዩቲዩብ ቻናል መንፈሳዊ ዝማሬ መስራት ለሚፈልጉ እህት ወንድሞቼ ሙያዊ እገዛ ማለትም ዝማሬ ለመስራት ማሟላት የሚጠበቅባቸውን እና ማወቅ ያለባቸውን እውቀቶች መንፈሳዊ ይዘቱን ባለቀቀ መልኩ የማስተምርበት እና አዳዲስ ዘማሪያንን በዝማሬያቸው ቤተክርስቲያንን እንዲያገለግሉ የማግዝበት መንፈሳዊ ቻናል ነው
ዝማሬ ለመስራት
በስልክ 0985023778
Telegram @haddiszema
Tiktok haddiszema
ቤተሰብ ይሁኑ አዳዲስ ዘማሪያንን እናግዝ ቤተክርስቲያናችንን እናገልግል::

Subscribers
81.9K
Subscriptions
Channel Comments
abtube2299 (3 minutes ago)
ከፕሮቴስታንት ወደ እናት ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ
ሲሀምሲሲ (10 minutes ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ በሂወቴ የክርስቲያን መዝሙር ስምቸ አላውቅም ነበር አሁን ግን በሙሉ ሰማሁ በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጨምርላችሁ
amarech9916 (18 minutes ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ማርያም መዝሙር ስሰማ ደስስ ይለኛል
MahletWeldetinsae (28 minutes ago)
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ:: ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው, ለናቱ ለድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ይግባት AMEN AMEN...
hayamhomad44 (32 minutes ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ ይነካል
rabiawali1915 (47 minutes ago)
እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ቃልየን እና አደስን በጣም ሲጠና እወዳቸዋለሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ አላህ ልጀም ይወፈቃቸሁ ምረጦች️️
ኬነኝሥደተኛዋ (51 minutes ago)
እኔ ሙሥሊም ነኝ አድሥና ቃልዩ ከልቤነው እምወዳችሁ አላህ በልጂ ያሙቃችሁ
marimamarima4951 (2 hour ago)
ዛሬም ዳግሜ ለዳምጣው እንበዬን እያረጋፍኩኝ እኔ ሙስልም የምወዳት አክስት የእነቴ እህት ስዳት ለይ ሆኜ አጣወት እሷ ኦርቶዶክስ ነት በፃሎት እስቧች
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን ራሱ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ወዳችኋለሁ ቃልዬና አድስ በዛ ላይ ከነቤተሰቦቻችሁ ስትመቹኝ ወላህ ️️️️️
lylaurgesa3506 (2 hours ago)
እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳቹ ቃል አስለቀሺኝ መዝሙሩደሞ
siham1276 (11 hours ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ የምትቶስቱትን ነገር በጉጉት ነው የማየው ኑሩልኝ ውደቾ
አይኖቲዩብ (8 hours ago)
እኔ ስንት ግዜ ሰማሁት መሰላችሁ አሁን እማ ግራ ሲገባኝ ሲጨቀኝ የምሰማው ይህን ልብ የሚያረሰርስ ጥኡም የሆነ መዝሙር ነው የምሰማው ግን ሁሉም ያልፋል አብሶ በስደት ያልን ሰዎች ኪዳነምህረት አይዞአችሁ ትበለን አዲስ ተባረክ ስላከበርሀት አንተንም ቤትህን ኑሮህን ትባርክልህ
binitube9429 (3 hours ago)
ወንድሜ የኔ ኩራት እንባን የሚያብስ እና በእንባ የሚያጠምቅ ድንቅ ዝማሬ ነው።የሁላችንም ታሪክ ነው የሁላችንንም እንባ እመቤታችን ታብስ ።ፍቅሯ እና እናትነቷ ይብዛልክ
MimiMimi-oj1gf (5 hours ago)
ማነው አንደኔ በራሱ ሀይማኖት የሜቀና? ድል ለባለማህተቦች
eyobeltube (18 hours ago)
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ
yezenyezen5804 (5 hours ago)
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለናቱ ለድንግል ማሪያም ምስጋና ይግባት ወንድማለም አጥንት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያሰብከውን የምትወዳት እናትህ ትሙላልህ ስንቴ ደጋግሜ አየውት ሁሌም አዲስ ነዉ አይሰለችም
madeenamadeena7413 (22 hours ago)
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሁለሁ ምርጥ ጥንዶች
WeyraTube (6 hours ago)
ሐዲስ እና ቃል/እዬባ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ታሪኩንም በደንብ ለመከታተል ሞክሪያለሁ ሰው ከሱስ ከችግርቹ ከሀዘን ብቻ ከሁሉም በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ኪዳነ ምህረት ነፃ ሲወጡ አይተናል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
senaitamberber1349 (7 hours ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!! የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜን!!!
Fanto-fc9ci (14 hours ago)
ዝማሬ መለአክት ያሠማልን በቤቱ ያፆናልን ፍፃሜህን ያሣምርልን የሁሉ እናት እመቤቴ የሁላችንንም ጎደሎ ትሙላልን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 1.20 applyHTML finish at: 2.70