sada tube ሰአዲ ፈቅር
sada tube ሰአዲ ፈቅር's Channel
 
 
sada tube ሰአዲ ፈቅር
Profile
 
Name
sada tube ሰአዲ ፈቅር
Description
ስአዲ ፍቅር ብቻ
Subscribers
225
Subscriptions
Friends
Channel Comments
EmamuTube (3 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን ዋው ዋው በጣም አሪፍ አሰራርነው እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው እጅሽን ለወርቅ ብያለሁ
emanloveyoutube247 (9 minutes ago)
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ እህት አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን
fatumatube2834 (18 minutes ago)
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ነው
tgyerayawa (28 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ሰላም መጣሺ ዋውውውው በጣም ያምራል የሴት በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የኔምርጥ በርችልኝ ከዚህ በላይ እንደምታመጪልን ተስፋ አለን ጡሩ ነው ቀጦይበት
umemuaztube (31 minutes ago)
ወአላይኩማሳላም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ
ነፃነት-ሐ8ዘ (47 minutes ago)
ስላም ፍቅር ለምየ ኢትዮጵያ ይሁንልን
ሰአዲ-ወ9ኰ (51 minutes ago)
ሰላም እህቴ ማሻ አላህ በርች እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው
Tube-uj6rt (2 hour ago)
ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ በጣም የምወደዉ ምግብ ግን ስራዉ ያደክማል ጎበዝ ነሽ በርች ዉዴ
ahmedtube8229 (2 hour ago)
ወአለይኩምሰላምወረህመቱሏህ ወበረከቱ
maryemhamedtubez920 (3 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ እናመሠግናለን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ሥራ አሣይተሽናል
rahmatube5596 (15 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
amimametube (6 hours ago)
አሰላም አሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ በጣም ምርጥ አሰራር ነወ ማሻአላ እናመሰግናለን
Fatuma_Abdu (13 hours ago)
አስላምወአለይኩምወታርህመቱላሂወበርካትሁ
Hiwya284 (19 hours ago)
ሰላም ቤቾች ሰላምሺ ይብዛ እህቴ ዋውውው ቆንጆ አሰራር እጂሺ ይባክ ጎበዝ ውዴ
anshatube (2 hours ago)
አሰለመለይኩም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን ሠአዴ አላህ አገረችን ስላም ያረግለን
tubetubeiqratube9768 (11 hours ago)
አሰላሙ ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች አሪፍ ነው
SEMU.WELOYWA (7 hours ago)
መሻአላህ ነዉ
tamimatube4453 (1 hours ago)
alemieagegnehu (22 hours ago)
ስለምሽ ይብዛ እህታችን በታም ቆንጇ አስረር እጅሽ ይባረክ ውዴ
abrico_19 (18 hours ago)
ሠላም ሰላም እህቴ ሰኣዲ በርች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለአዲስ ልጆች
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 4.20