Fafi's Life Tube
Fafi's Life Tube's Channel
 
 
How To Make Full ልዩ የቁርስ ፉል
125
Home made PIZZA የቤት ውስጥ ፒዛ
19
 
Profile
 
Name
Fafi's Life Tube
Description

Welcome to my Channel Fafi's life tube !!
Fafi's life tube provide consistent content basically on constrictive programs about Ethiopia social issues and how to videos on cooking !! It also publishes contents about
- Social interaction issues
- Visiting
- cooking tips
- habesha foods
- Ethiopian Traditional food
Thank you for following Fafisl's Life Tube

እንኳን ወደ Fafi's Life Tube በሰላም መጣችሁ !!
ወደቻናሌ ስለመጣችሁም አመሰግናልሁ !!! በዚህ ቻናል በየጊዜው ለተመልካቾቸ የማቀርባቸው ቁምነገ አዘል እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ሲኖሩ - በተለይ

= ማህበራዊ ጉዳዮች ትዝብት እና እይታ
= የበጎ አድራጎት ስራ
= የሚያዝናኑና የሚያስተምሩ ክስተቶች
= ባህላዊ እና ዘመናዊ እና የውጭ የምግብ አሰራሮች
=አስተማሪ ምክር አዘል የኑሮ ዘይቤዎችን የተመለከቱ
ፕሮግራሞችና ዝግጅቶችን ወደ እናንተ አደርሳልሁ !!

ሃሳብ አስተያየታችሁ አይለየኝ !!! ቻናሌን ሳብስክራይብ ሸር እና ላይክ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ !!!

Subscribe , like and Share 👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCo9otia...


#Habeshafood #Ethiopianfood #cooking

Subscribers
8.19K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
DeepikaRahulSharma (4 minutes ago)
Nice
hailleasmamaw6899 (10 minutes ago)
thank u
ዘይተፈትሐሕልሚ (28 minutes ago)
ዶቭ ከከሚካል ወጪ ነዉ ማለት ነዉ ለፍትስ ጥሩ ነዉ መልሽልኝ እህት በተሰፈ በርቺ
ትግሰት-ጘ2ሸ (31 minutes ago)
ውዴ ሀገሬ ሰልጥኚ በስራው መሰማራት እፈልጋለሁ መማር ይቻላል
susutube470 (46 minutes ago)
Fafiye yenee Maar inkuan des alesh Masha Allah
SaraEthiopiadiy (51 minutes ago)
ሰላም እህቴ ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሸን ላይክ ሼር
Kinfe-j5e (1 hour ago)
raw material
amanichoazule2961 (1 hour ago)
ሀይ
zarfetube4068 (3 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን ፋፍዬ በመጀመራ እንኳን ደስ አለሽ ሞን ስለሆሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ስራ ሰርተሽ ትልቅ ቦታ እደማይሽ ባለሙሉ ተስፋንኚ ከእግዚአብሔር ጋር በተረፈ የሰራሸው የፍት ሳሙና በጣም አርፈ ነው እናመሰግናለን ️
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውደ ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ነው አንችም ብቅ በይ ወደኔቤት
fleper23 (8 hours ago)
ሰላም እንዴት አመሸሽ ፋፊዬ በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አንቺም እንኩዋን ደስ አለሽ
tarelovetube4608 (5 hours ago)
Woow arf asera nwu degmo endeza ayinet aserar alle ende
nigatketematube (11 hours ago)
ሰላም እህት አለምዬ ሰላምሽ ይይዛልኝ
abebechwollotube (18 hours ago)
ሰላም ላቺ ይሁን ፋፊየ ሞኒ ስለሆሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለ መጀመራያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ያማረ ያርግልሽ
mamitube_mamitube (14 hours ago)
አሠላም ዋልኩም ወራህመቱ ወበረክቱ ሰላም ጤኔ ይስጥልኝ ፋፊዬ Like
ሰላም ፋፊዬ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ፋፊዬዬዬዬዬ
FoZlTube-gs2ir (8 hours ago)
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት
fanatube196 (17 hours ago)
እግዚብሔር ይመስገን የምወድሽ የኔ መልካም አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
hiwetshow3016 (7 hours ago)
Welcome
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.40