Zarfe Tube
Zarfe Tube's Channel
 
 
የነገን ማን ያውቃል
31
የእጅ እስክራፕ
11
ፆም እና ይቅርታ
8
 
Profile
 
Name
Zarfe Tube
Description
እንኳን ወደ ዘርፌ ዩቱብ ቻናል በሰላም መጣችሁ !!

ወደቻናሌ ስለመጣችሁም አመሰግናልሁ !!! በዚህ ቻናል በየጊዜው ለተመልካቾቸ የማቀርባቸው ቁምነገ አዘል እና አዝናኝ ፕሮግራሞች ሲኖሩ - በተለይ
= የሚያዝናኑና የሚያስተምሩ ክስተቶች
= የተለያዩ የሃገር እና የውጭ የምግብ አሰራሮች
=አስተማሪ ምክር አዘል የኑሮ ዘይቤዎችን የተመለከቱ
= የውበት መጠበቂያ አሰራሮችን
= ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ማስተዋወቅና ማስጎብኘት
ፕሮግራሞችና ዝግጅቶችን ወደ እናንተ አደርሳልሁ !!

ቻናሌን ሳብስክራይብ ሸር እና ላይክ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ !!!
Thanks for coming to the zarfe Tube !! There are serious and entertaining programs that I regularly present to viewers on this channel -I also deliver programs and events to you especially
= Perspectives on current social issues
= Charitable work
= Fun and educational events
= Different domestic and foreign recipes
= advice on lifestyles
= beauty care practices
= Promoting and touring I respectfully ask you to subscribe, like and subscribe to this channel !
Subscribe , like and Share 👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCyAIHtH81...
#Ethiopia #Habesha #zerfetube
Subscribers
1.57K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
tube4826 (4 minutes ago)
ዘርፍሻ በጣም ትክክል እኔም ጨንቆኛል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን
-hibsttube9779 (10 minutes ago)
ሁሉም እንዳንቺ ቢያስብ የት በደረስን።እናመሰግናለን ላይክ በርቺልኝ እህቴ!
MRUTUBEE (18 minutes ago)
ዘርፍየ በርች ዉዴ
5gtube (27 minutes ago)
ሰላም በርች
elanahermontube (31 minutes ago)
ዘርፍዬ አዲሱን አመት ጭንቀታችንን የሚያበቃበት ያርግልን
gtube7783 (46 minutes ago)
ዝም ማለት ዋጋ ያስከፍለናል ትክክል ነሽ ዝም አንልም
selamyeabelenat6742 (51 minutes ago)
ዘርፍዬ። ስላምሽ ይብዛልን ከምብ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንንፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ። ብቅ በይ
hulumfikirtube8350 (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴጰ
AronTube (1 hour ago)
ፈጣሪ ወገኖቻችንን ይጠብቅልን
Tube-dg4cs (2 hours ago)
ሰላም በትክክል ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው። ፈጣሪ ይድረስላቸው
lawitetube (3 hours ago)
ዘርየ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ያነሳሽው ሀሳብ የሁላችንም ጭንቀት ሃሳብ ነዎ እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ከባድ ነዎ
netsiskitchen7169 (2 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ
Tube-wz2ph (13 hours ago)
እናመሠግናል አላህ ነስሩን ያቅርብልን ፍትህ ፍትህ
zekiethio (2 hours ago)
ነባይነ ነባይነ ከመ ዘይነባይነ ኮነ ጮህን ጮህን እንዳልጮህን ተቆጠረእግዚአብሔር ይሁናቸው የምድሩ ንጉስ አየማም የሰማዩ ጌታ ይድረስላቸው እንግዲህ
frazerq8390 (10 hours ago)
ትክክል የኔ አስተዋይ
menatube7519 (22 hours ago)
ዘረፌዬ እንኳን አደረሰሽ ለአዲስ አመት አገራችን ሰላም ያረገልን የምውድሽ በርቼልኝ
hulumfikirtube8350 (15 hours ago)
በትክክል እህቴ
nuhameniteshome200 (13 hours ago)
እውነትሽን ነው ሰሚ ቢገኝ ወገኖቻችን አለቁ
ባማካሽ (7 hours ago)
ሰላምም እንዴት ነሽ ዘርፍየ
abebechwollotube (2 hours ago)
እዉነት ነዉ ዘርየ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.30