Profile
Name
Aster Tube አስቴር ቲዩብ
Description
ሠላም ውድ የ Aster tube ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችችሁ🙏ይህ ቻናል ከሀይማኖት፣ከፕለቲካ፣ከዘር፣ከጥላቻ ነፃ ነው።በዚህ ቻናል የተለያዩ የመዝናኛ፣የቁምነገር፣የምግብ፣እንዲሁም፣የተለያዩ፣አስተማሪ ታሪኮች የሚቀርብበት ቻናል ነው።ቻናሉን like,share,subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ🙏ያላችሁን ሀሳብ አስተያዬትዎን ያጋሩን ስለሜታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Hello, my dear Aster tube family, you have come to my channel safely. This channel is free from religion, politics, race, and hatred. This channel is a channel where various entertainment, serious, food, as well as various educational stories are presented. Like, share, and subscribe to the channel. Join us and share your thoughts. Thank you very much for encouraging me
Hello, my dear Aster tube family, you have come to my channel safely. This channel is free from religion, politics, race, and hatred. This channel is a channel where various entertainment, serious, food, as well as various educational stories are presented. Like, share, and subscribe to the channel. Join us and share your thoughts. Thank you very much for encouraging me
Subscribers
8.55K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
GenetNegassi
(4 minutes ago)
በዚህ ልክ ነው ኢትዬጵያ ዲክታተር ትውልድ ያፈራችው ምን ዓይነት የግፍ ዘመን ያፈራነው ድሮም መጤ ሀይማኖት ሲበዛ ለፈጣሬ አልተመቸነው በምን ዓይነት ይቅርታ ፈጣሬን እንደምንጠይቀው ክፋታቻንን በምህረቱ ይደምስስልን
|
![]() |
በሻድጋር
(9 minutes ago)
እውነት ብለሻል እህቴ ኢትዮጵያ በዚህ ልክ ወንጀል የሚሰራበት ሀገር ሆኖዋል ማለት እኮ ነው ያልተገኙ ድምፃቸው ያልተሰሙ ምን ያክል ሰው እንደሚኖር መገመት አያዳግትም የምር አንቺ እንዳልሽው እንዴት እንዴት እንደጨነቀኝ ብነግርሽ
|
![]() |
KalemMamo
(18 minutes ago)
ውነትሸነው እህቴ እግዝያብሔር ይጠብቃቸው መጠራጠር ነበረባቸው ልክ ነሸ እኛም ጨቆናል
|
![]() |
SamsungA24-l4b
(27 minutes ago)
ግርግር አያሥፈልግምሢልእኳን። አልጠረጠሩም የሰውን ህወት እደዚህ አምታመሠቃቅሉ ሁሌም ቤታችሁ በሀዘንየሙላ። እዚለጀግኖችደሞ። ሁሌም እውነትንይዘውሥለሆነ ሁልግዜ ፈጣሪ አብራቸውነው። አሁንም ወድሞቻችን። ከዢቦችመጋጋአላቆ በሰላ ይገኙልን
|
![]() |
ለይላዩቱብ
(32 minutes ago)
ሰለም ሰለም ብያለሁ ሰለምሽ ይብዘ ዉድ በርችልኝ
|
![]() |
MekonenBeraka
(46 minutes ago)
እነዚህን የመሰሉ ወንጀለኞች ለምን መንግስት የሌለበት ሐገር አደረጉት እረ የሐገርያለ የመንግስት ያለ እነዚህን የመሰለ የእውነት ጋዜጠኞች ጥበቃና ከለላ ይደረግላቸው እግዚአብሔር በሰላም ይጠብቃቸው አረመኔዎች በዝቶዋል እግዚአብሔር ይዋጋቸው አሜን።
|
![]() |
HAYYMaaa
(51 minutes ago)
ኡኑከን አለህ አተረፈዉ ዘሌን
|
![]() |
sosinatade9795
(2 hour ago)
አረ ዘሌ ጭራሽ አንተንም ላጣ አረእግዚዎ አምላኬ ጠብቀው እባክህ ክሩዎቹን ዘሌን ጠብቀልን አይእህቴ የንስር ዓይንን ለማግኘት መከራውን አየ ጠቅጣቃ ጫካውስጥ አሰገብተው ሊገሉት መድሐኒዓለም የሸጠብቀዋል
|
![]() |
EthiosalemChannel
(2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ በርች አሪፍ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
|
![]() |
Ksa-z8s
(3 hours ago)
ዘላለም እኮ ጠርጥሯልግን ምን መረጠ አልቻለም እንጅ ይህ መንገድ እያለ አየ ቆመ ነበር ያዉ እሡን እሚያገኝ መሥሎት ነዉ እንጅ ግን ሳያገኘዉ አይቀርም ኢንሸአላህ
|
![]() |
ChuChu-js2fx
(22 hours ago)
ልጁ ግርግር አልፈልግም ብቻችንን ሲል አይጠረጥርም
|
![]() |
abebabelay3021
(10 hours ago)
አገራችን በማፍያነው የምትተዳደረው መንግስት የለም
|
![]() |
SOFIAFEKADU
(21 hours ago)
በጣም. የሚገርምሽ. በጣም. ተጠራጥሬ. ነበር. ታስታውቅ. ነበር. ለፈለፈች. ዘሌ. ጀግና. ነው
|
![]() |
Mee-y7s
(8 hours ago)
እኔ እኮ በጣም የገረመኛ እኔም እውነት መስሎኛ ነበር እንቅልፍ አጣሁ በእውነት የኔ እህት ማነው የሚጠየቀው ወይ ገንዘብ ተናት ልጅንም ይገላል እንፀልይ
|
![]() |
salmamo685
(14 hours ago)
በጣምእህቴየመልካምስራአምላክይጠቡቃ ቸውነውየምንለውቡቻያሳዝናልፅሎዱነማድር ግቡቻነውእቅልፍአጣንሀሳቡሁነቡን
|
![]() |
SabaMekonen-j2q
(9 hours ago)
ሴቶችም የበለጠ ሴረኙች ናችዉ
|
![]() |
tube1801
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እኩንሰላም ሰላም መጣሺ በጣም ሀረፈቆይታነው
|
![]() |
azebina20tube
(22 hours ago)
እንክዋን ሰላም መታሽ በገንዘብ ሁሉን ያረጋሉ ሴት ውንድ አይልም አሁን ሁሉም ተበላሽታል እግዝሃብሄር ይድረስ ለሁሉም
|
![]() |
astertbue5632
(16 hours ago)
ውዴችዬ ሁላችውም ሽር እና ላይክ አደርጉ
|
![]() |
EliseTesgaye-o2y
(22 hours ago)
አረ,በጣም,ያሳዝነል,እኔ,ራሴን,ልሰት,ነው,አረ,ምን,ዘመን,ላይ,ደረሰ
|
Add comment