የተቸገሩትን እንርዳ tube
የተቸገሩትን እንርዳ tube's Channel
 
 
#የሚገርም #መረጃ ነው
25
ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር
15
#ስለገጠሩ# ህይወቴ ክፍል 1
12
መስቀል# በባህርዳር#
12
 
የተቸገሩትን እንርዳ tube
Profile
 
Name
የተቸገሩትን እንርዳ tube
Description
መንፈሳዊ እና የተቸገሩትን መርዳት እና የፈረስ ቤተክርስቲያን ማገዝ ሀገራትን መዝናኛዎችን ማሰጉብኘት አንዳንዶች ቤተሰባዊይ ጨዋታወችን እናቀርባለን !!
Subscribers
3.16K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
seblemeketetube9396 (4 minutes ago)
ገንዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እነዚህን አለማየት አይቻልም ብድራቱን ታገኚዋለሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል እና ለኛም ትምህርት ነው የሆንሽው እና ተባረኪ
እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም ፀጋውን ያብዛልሽ በርቻ ጠንካራ እህታችን ነሽ ሁሉም እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የአሳብሽን ትፈፀምልሽ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
yeshimengstutube5162 (17 minutes ago)
ሰላም ጤናይስጥልኝ የምወድሺ እህቴ በጣም ደስይላል ሰዉ የመሆን ሚስጥሩ በደዚህነዉ የሚገለፅ እግዚአብሔ ብዙ በሰፊዉ እድትሰሪበት በረከቱን ፀጋዉን ያድልሽ ጀኔመልካም ሴት የልብሺን መሻት ይፈፅምልሽ እድሜከፀጋጋር ማስተዋልን ጨምርሮ ጨማምሮ ይስጥች አምላካችን ሲስጥ አይሰስትምና:: ክበሪልኝ!!!!!
FfFf-qt9jv (27 minutes ago)
ጸጋውን ያብዛልሺ እህታችን አይዞሽ በርች
tigtig1823 (32 minutes ago)
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔውድ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን እህት
ተመስገን-የ9በ (46 minutes ago)
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ እህት በርቺ
የኔ ውድ እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
hayemiethiotube3564 (2 hour ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ ዋዎ በጣም ቆንጆ የበረከት ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
የኔ ውድ እህት ክበሪልኝ ከነስሙ የተቸገሩትን መርዳት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፀጋውን ያድልሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ
user-bq2sc2ls7 (3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን
በርቺ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
birshtube (11 hours ago)
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ እናመሠግናለን እቅድሽን ያሣካልሽ በጣም ደሥ ብሎኛል
Zed-o9u (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይርዳሽ ገኒየ አይዞሽ ️️️ እኔ ነፃነት ነኝ️
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነሸ እህቴ ዋዉዉ በእዉነት የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ በጣም መልካም ነገር ነዉ
Zed-o9u (20 hours ago)
እመቤታችን ትርዳሽ
ጤና ይስጥልኝ በማራኪ ሼር
msayetube (9 hours ago)
ሠላም ሠላም ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን አብሽሪ ከሆንሽ ነን ሁላችንንም ሀሳባችንን ያሳካልን
የክቴአየለ (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይርዳን መልካም ሃሳብ ነው
የክቴአየለ (8 hours ago)
ፀጋውን ያብዛልሽ እውነት ነው
sendusendu (17 hours ago)
Amen enate ayezoshe Egziyabher yrdashale brechi yninate
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.50