Profile
Name
Muna ሙና Tube
Description
muna
Subscribers
1.27K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
emuuBiranu-v5o
(3 minutes ago)
Nagan Waaqayyoo siif haa ta'u lubbuu jabadhu jabbduu koo
|
![]() |
Radiahmed
(10 minutes ago)
ዋው ዋው ምርጥ አዘገጃጀት ነው ውዴ በርቺልንን አሪፈ ችሎታ ነው ያለሸ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን በሌላም እጠብቃለንን
|
![]() |
Yemarkonenat
(18 minutes ago)
Selam tena yestln enkwan dena metash wow btam yamral balmoya nesh berchi ejesh yebark bezihu ketyi enamsgnaln
|
![]() |
AhilemMohammed
(28 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ዉደ ማሻ አላህ አሪፍ ነዉ በርች ዉደ
|
![]() |
elsaayoutube
(31 minutes ago)
Agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen selnbran qoytaa anamsgnalan ahtachn brchi
|
![]() |
Maremaapp
(46 minutes ago)
Selam selamishi yibza selam lezih beti inkuwan dehna metashi wow betam arif aserar new inameseinalenselakafelshin
|
![]() |
emuasma14
(52 minutes ago)
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውውውውውው ቆጆ አሠራርነው በርች እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛ
|
![]() |
Hiermiela-zo5ok
(1 hour ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመዝ እንካን በስላም መጣሽልን ሰላምሽኝ ይብዛልኝ ወድ አሪፍ አስራር ነው ወድ ዋውውውውውውው በለላ ቭድዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
selamawt12
(2 hour ago)
ሰላምክ ይብዛሕ ክብረተይ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አርፍና ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ሰላም ለሁሉ በአድስ ቭድዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
Eteneshtube
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽልን እጅሽንንን ይባርከው ባለሙያነሽ በርቺልኝኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልንነን በቀጣይ ሳምንት ለመገናኘን ያርገን በርቺልኝ
|
![]() |
ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12
(10 hours ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ወዴ ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው ብጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ ሰለ ነበርን ቆይታ እናመሰገናለን በሌላ ቭድዮ እንጠብቃለን በርቺ ውዴ
|
![]() |
ዮጵ-ጸ2ሐ
(7 hours ago)
Selam Selam wide ehitachen enidet nesh eniqan dehina metash betam desi aserar new berich beketay badadesi sira enitebikalen berich
|
![]() |
RAYAAZEBOMIDYA
(12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽልን ውዷ እህታችን በርቺ አርፍና ደስ የምል አሰራር ነው አርፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራቺን በርቺ ሰላም ለሀገራቺን በአድስ ቭድዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
ነፀብራቅሚድያ
(1 hours ago)
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እንክን ደህና መጣሽ እህታችን በተረፈ አሪፍ አስራራ ነው ግን ሙሉ ቨዲው ቢሆን አሪፍ ነበር በተረፈ በርችልን
|
![]() |
qorontosmedia
(2 hours ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣህ፣ በጣም አሪፍ የኾነ ጣፋጭ እና ባልተለመደ መልኩ የፍርፍር አሰራር እና ግብአቱን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ ። ጥሩ ሥራ ነው ። በርቺ
|
![]() |
ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ዋው ባልሙያ በርችልኝ
|
![]() |
selammulubrhan3901
(20 hours ago)
ዋውውውውውውውውው በጣም፡ደስ የሚል ኣሪፍ ኣሳራር ፍርፍር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ባለምያ ነሽ ቀጥይበት
|
![]() |
buzetube1356
(8 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የእቁላል ፍርፍር ነው ያሳየሽን በእንጀራ በጣም ነው የሚጣፍጠው ጎበዝ በርቺ
|
![]() |
zebutube1
(3 hours ago)
Masha Allah bil afiya
|
Add comment