መቅደስ _mekdesዩቲብ
መቅደስ _mekdesዩቲብ's Channel
 
 
 
 
ቁ አንድ
 
 
መቅደስ _mekdesዩቲብ
Profile
 
Name
መቅደስ _mekdesዩቲብ
Description
እንኳን ወደ መቅደስ ቲዮብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዮ መንፈሳዊ ነገሮች ይተላለፋሉ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
Subscribers
2.02K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
TINTAG.S (3 minutes ago)
እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ!
tube-sy8iv (10 minutes ago)
ሰላም,ሰላም,ጤና,ይስጥልኝ,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሖለን
Fantayetarekegn (18 minutes ago)
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ውስጥን የሚነካ ልዩ ዝማሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
كاسو-م1ر (28 minutes ago)
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልል
Gjvhbjcvghhj (31 minutes ago)
ሠላምሸ ይብዛ እህት አሜን በቃ ይበልን ይማርን አግራችን ኢትዮጵያ ሠላም ሠላም አንድነት ያብዛልን የናትን እንባ የአባቶቻችንን እንባ በቃቹሁ በለን ዝማሬ መላትን ያሰማን እንደስራችን ሳሆን እንደምህት አኑርን አምላክ አሜን አሜን አሜን ።
hiwotetube_ (47 minutes ago)
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያላብስልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ በጣም ሀሪፍ መዝሙር ነው አሜን በቃ ይበለን ሀፂያታችንን ይቅር በለን አቤቱ አምላካችን ሆይ በደላችንን ይቅር በለን ወደ ቤትህ አስጠጋን አቤቱ በቃ በሉን ሰላማችንን መልስልን አሜንንንን
የስደትማእበል (52 minutes ago)
በቃ በለን አምላክ ይብቃ መቆጣትህ እውነት ነው እግዚአብሔርአምላክ በምህረቱ አይኑ ይመልከን በምህረቱ በቸርነቱ ያስበን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ይመልስልን ስለቅዱሳኑ ይማረን
mesrtyoutube6522 (1 hour ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መቅዲ እህታችን ፀጋውን አብዝተው ይስጥሽ በቤቱ በደጅ እስከ ዘለአለም አፅንተው ያኑረሽ የድንግልጅ ጌታ መደሀኒአለም በያለሽበት ይጠብቅሽ አምን አሜን አሜን
hagerimedia (1 hour ago)
አሜን አሜን አሜን በቃይበለን ዝማሬ መላክት ያሠማልን የሠገልግሉት ዘመን ይባር እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እኅት አለም ያገልግሎት ዘመንሽን ሳብ ረዘም ያድርግልን
senaitalayou6819 (16 hours ago)
Amen Amen Amen yikir belen
ሀገሬ (15 hours ago)
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ የሐገራችን ሰላም የህዝባችን አንድነት መረጋጋት መቻቻል ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን
Mehlat (8 hours ago)
አሜን አሜን አሜን በቀበለን እግዚአብሔር ሆይ
yawkalfentaw5701 (10 hours ago)
አሜን በቃ ይበለን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ አሜን
Ll-es9lq (20 hours ago)
Amen mekdiye zimare melakitn yasemalin yene wud ehit bebetu yanurish
tube-yi6vt (19 hours ago)
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን
youtubemsekermmseke8490 (11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ኦህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባረከው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልንሽ በቤቱ በደጅ ያፅናሽ
Admaletube (12 hours ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመቤታችን ፀጋውን ታልብስሽ ከክፉ ትሰውርሽ በተዋሕዶ ሀይማኖት ታፅናሽ።
እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እህትችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሃገራችን አሜን
zynagl2278 (18 hours ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ እህታችን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 2.00