Profile
Name
ሙና ሶሬሳ ዩቱብ
Description
MUna Soresa YouTube l's my effort to help the elderly and the unemployed
ሙና ሶሬሳዩቱብ እኔ ጥረቴ አዛውቶች እና የቲሞች
ስራ አተው ለተቸገሩት መረዳጃ ይሆን ዘድ ኢንሻላህ ii
ሙና ሶሬሳዩቱብ እኔ ጥረቴ አዛውቶች እና የቲሞች
ስራ አተው ለተቸገሩት መረዳጃ ይሆን ዘድ ኢንሻላህ ii
Subscribers
3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Nezihatube
(4 minutes ago)
ምክር ከትልቅ ሰው
|
![]() |
babatube-i7o
(10 minutes ago)
የሃገሬ ልጆች በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ
|
![]() |
Addistubehttps
(18 minutes ago)
prank በጣም ደስ ይለኛል እወድሀለሁ አንዳንዴ ሰውየውም ባህሪይ ስናውቅ የምናደርግ ከሆነ ጉዳት እንዳለው ቅድሚያ መረዳተ ይኖበናል ብዬ አስባለሁ
|
![]() |
Ebaydetube
(28 minutes ago)
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ፕረክ ሀረም ነው ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
|
![]() |
samiratube2450
(31 minutes ago)
|
![]() |
kiya-tube-qh6
(47 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሙናዬ እናመሰግናለን
|
![]() |
zoobair_45
(51 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀኝ ያረብ ወቶ ከመቅረት አላህ በራህመቱ ይጠብቀን ያርብ አንድ እንሆን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ ሙናዩ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን የምወድሽ።
|
![]() |
umkalid25
(2 hour ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህወበረካትሁ አህለኑሳህለን ወመርሀበን ደግነት ወይም መልካምነት ትልልቅ ድርጊቶች በመፈጸም ብቻ የሚገለጹ ሳይሆኑ ቀላል የሚባሉ ንግግሮችና የሰላምታ ልውውጦችም ከዚሁ አንጻር ሊታዩ ይችላሉ
|
![]() |
mes725
(2 hour ago)
ስላም ውዴ ስላምሺ ይብዛ እማ እንካን ደህና መጣሺ ዋውውው ደስ እሚል ፓራክ ሆሆሆሆ
|
![]() |
FoZlTube-cq1ci
(2 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ክክክ ደስ የሚል ፒራክ ነው ቀጥይበት እህት ተጎንሽ ነው ውደ
|
![]() |
aminatabdu8616
(17 hours ago)
አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጅ በረቻ ዉድ
|
![]() |
wardatube3623
(20 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁውድና የተወደዳችሁ ውዲ የዝህ ቤተሠብ ተከታታይወች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
|
![]() |
fafislifetube
(8 hours ago)
ዋለይኩም አሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙናዬ በሳቅ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia እንኳን ደህና መጣቺሁ
|
![]() |
mdrk0921
(17 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺ
|
![]() |
Zd-wolloutub
(15 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሙናየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
|
![]() |
zuzutube123
(5 hours ago)
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብውይውይ ይሄን ብራክ ሥጠላው ሚሥኪን ደብብ ፍቅር እምትለኽ ጠፍት እይ
|
![]() |
Tube-zk1oq
(16 hours ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙናዬ የኔ ውድ ማሻአላህ ምርጥና አስተማሪ ርዕስ ነው ማሻአላህ ሁላችንም ለሰወች ሊያስተምሩና ሊጠቅሙ ይችላል ብለን የምናስበውን ርዕስ በማምጣት ርስ በርሳችን እንማማር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወደ ፊት ጀዛኪ አላህ ኸይርን የኔ ውድ
|
![]() |
mideya
(9 hours ago)
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ ለክርስቲያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ላገራችን አዲነት ፍቅር ይለግሰን ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ. አላህ ይዘንልን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ.
|
![]() |
HasiyAEmuSadam
(2 hours ago)
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት መሻአላ መልካም ትምህርት ነው መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን እግራችንን ስላም ያድርጋት ሁላችንም በያግራችን ያቆየን
|
![]() |
gebattube
(19 hours ago)
ወይ ሰራሽላቸው
|
Add comment