Sidra Ethio
Sidra Ethio's Channel
 
 
አሪፍ የሆነ የከብሳ አሰራር
765
አሪፍ የሆነ የኮሸሬ አሰራር
225
 
Profile
 
Name
Sidra Ethio
Description
ሀይ እንኳን ወደ ሲድራ ኢትዮ ቻናል በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጊዜያዊ እናተን ያዝናናል ብለን ያሰብናቸው ቪዲዮዎችን እንጭናለን ለምሳሌ ሁሉን የሚያጠቃልል አዝናኝ ቀልድ ሪላክሽን ቪዲዮዎች የቲክቶክ ሰብሰቦች ደራማዎች አዲስ መረጃ ሰለአርቲስቶች የውበት መጠበቂያዎች ምግቦች እንዲሁም ለናተ ይጠቅማል ብለን ያሰብናቸው እንጭናለን እናተም ሰብስክራይብ የደውሉን ምለክት ተጫኑ ሁልጊዜ የምንጭናቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ያለቹህን ሀሳብ አስታያት በኮመንት ያስቀምጡ በደስታ እንቀበላለን ሰለአዳመጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን
Hi welcom to Sidra Ethio channale Ethiopian comedy drame tiktok habesha tiktok pirak funny videos artist arts food health tips Ethiopian YouTube thank for watching🙏
Subscribers
4.69K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
salatesfa5510 (3 minutes ago)
ሲድራዬ ሲያምር ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት ቆንጆ እናቀላል አስራር ነውንያሳየሽን በጣም ቆንጆ ግዜ የማይወስድ አስራር ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
Habibahabiba1990. (10 minutes ago)
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር
እፅ (17 minutes ago)
ሰላም ሲድራዬ ውደ ዋውውው በጣም ያምራል ቀላል የሆነ ኬክ ነው የሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ማማዬ
habeshagebeta6414 (27 minutes ago)
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ላይክ
AronTube (32 minutes ago)
ሲድራዬ እጅሽ ይባረክልኝ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ላይክ ሸር
እሙፍቅር-ወ4ጘ (46 minutes ago)
ሳዲራዬ ሰላም ውዴ በጣም ቆንጆ የሚምር ኬክ ልዩ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል የሚምር ከለር እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
netsiskitchen7169 (51 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቅንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ውድ
amelwerk848 (2 hour ago)
Wwwe betam yemamer yemetafet bemangnawem sat yemenemgebew akerare aserare techeyalesh gobez
anafthehabesha4458 (1 hour ago)
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ኬክ በርቺልኝ ላይክ
ZenDiroandandnegeroch (2 hours ago)
Wowwwመሽአላህብያለሁ እንኮንደህናመጣሽ አሪፍአሰራርነውይስለሙየድኩም ሆቢሀያቲ ሽር
yordykitchen6631 (1 hours ago)
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ & ሼር
amaamm-x7u (4 hours ago)
ማሻአላ
-hibsttube9779 (22 hours ago)
ሲድራዬ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው የሰራሽዉ። መልኩ ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ በርቺልኝ እህቴ!
saadahsaaadah3402 (6 hours ago)
ዎው ጥርጥ ነው ውደ
-hibsttube9779 (12 hours ago)
watching
mesigojjamawa4506 (10 hours ago)
ሲዲራ ያምራል አሪፍ ኬክ ነው በቀላሉ ብዙ ግብአት የማይፈልግ እና በፍጥነት መስራት የሚቻል ኬክ ነው እናመሰግናለን
Emantube19 (21 hours ago)
ወዉ ቢሉኝ የሚል የኬክ አሰረር ናዉ ሠድሪ በርቺ
zenushowዘይኑ (8 hours ago)
Matenal gabtenal selam selam bilenal sidraye like share
eftaheyegeta9262 (14 hours ago)
ሲድራዬ እዉነትም በጣም በቀላሉ የሚያምር ኬክ ነዉ የሰራሽዉ፡ ኬክ በጣም ነዉ ምወደዉ ባሳየሽን መሰረት እሞክረዋለሁ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡
Sara-nj4xu (3 hours ago)
ልቅም ያለ ምርጥ አሰራር ነዉ በርቺ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.10