Profile
Name
ሀያት ዩቱብ
Description
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውደ Hatat Tube ሀያት ዩቱብ ወደ ቻናል እንካን በሰላም መጣችህ በዚህ ቻናል አስተማሪእና አዝና ቪዲዮች ታገኛላቹህ ለናተ
የሚጠበቀው subscribe Laik sharelነው
የሚጠበቀው subscribe Laik sharelነው
Subscribers
3.92K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
lemlembeleteyoutube
(4 minutes ago)
አሜን አሜን እሕቴ እዉነት ስደት በጣም ከባድ ነዉ ያዉም ባሑሰአት ፈጣሪ በቃችሑ ይበለን አሜን ስለነበረን ቁየታ አመሰግናለሑ እሕታለም
|
![]() |
astersimatube
(9 minutes ago)
መልካም ሰራ ይሁንልሸ ውድእግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸላልኝ ትክክል ነሺ ውድ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ በርችልኝ
|
![]() |
tigtube2793
(18 minutes ago)
አሜን ያዉጣን በተስፋ ኑሮ እድማችንን ጤናችንን ጉልበታችንን ጨረስን
|
![]() |
ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
(27 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
|
![]() |
Rozaguraga
(32 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወበረካትኩ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር
|
![]() |
tgtubelo6774
(46 minutes ago)
አሜን አሜን አረ ከስደት ያውጣን እኔ በተይ በጣም አስጠልቶኛል ከምር ለበጎነው በተላይ በአሁኑ ሰአት ይወጋል
|
![]() |
zedyoutube4529
(52 minutes ago)
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ውዴ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በቀጣይ ሀሪፍ ቭደወ ይዘሽ እንደምትመጪ ትስፋ አለኝ በርቺልኝ
|
![]() |
Tube-wd1mf
(2 hour ago)
አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ የበዛ አንካን ደህና መጣሽ እህች አዉንት ነው በጣም ቆንጅ ቤተ ነው መልካም ሰራ
|
![]() |
youtub8700
(1 hour ago)
እይ ወላ በጣምም አላህይፈርጂና ሁልግዜ ከሠዳምቤት እና ልጆች እና እህህህህ እረሥቱ ወላሂ የራሣችን የሆነ ቤት ይወፍቀን ያአላህ ያረህማን ወላሂ ከባድነው የበኒ አደም አብሺሩ እህቶች ያልፍል ኢሸአላህ
|
![]() |
-tgtube3273
(2 hours ago)
ስደት ላይ ያለነው ስደት ይብቃ እንላለን መንግስታችን ገና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ለስራ ወደውጪ ልንልክ ነው ይላል ለዘመናዊ ባርነት እያዘጋጀን ነው ፈጣሪ ይርዳን ህይወት ከባድ ነች
|
![]() |
zskitchenethio7784
(12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፈጣሪ ያውቃል አይዞን የስደት ጥሩ የለም ምክንያቱም ከሀገር ከወጡ ሁለም ጋ ስቃይ ችግር ነው ጠንክሮ ሰርቶ መግባት ይሻላል ቤተሰብ ሲባል ነው ስደት መከራ እሚሆነው
|
![]() |
naimatube9608
(17 hours ago)
አሚን እህት አላህ በስላም ሀገራችን ይመልስን ያረብ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን
|
![]() |
emumalike
(16 hours ago)
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን ሀዩቲ ማሻአላህ መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
|
![]() |
yeshiwlijetube
(10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ፈጣሬ አምላካችን የአሰበን ሰደት በጣም ይከብዳል ፈጣሬ ይርዳሽ እህቴ አለፎ ልነዉጋዉ ይችላል በስላም ለቅድስት ሐገራችን የአብቃን
|
![]() |
ekramyoutube7133
(23 hours ago)
አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን በርቱ በያለንንበት ፍቅር ሰላም ያርግልን በርቱ ሰው በሰውነቱ ክብር ነው በርቺ ውድ
|
![]() |
halaq
(6 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
|
![]() |
Almaaztube27
(8 hours ago)
ሰላም ዉዴ ኡንካን ደህና ማተሽ ጥሩ ስራ አሪፍ ቆይታ ነበረን በጣም አናመሰግናለን በቅታይም በሌላ አስተማሪና አዝናንይ ቨድኦ አንትብቃለን አስከዛው መልካም ቆይታ ሰላም ፈቀር አንደንት ብልትጽግና ለውድ ሀገራቺን ኢትዮጵያ
|
![]() |
Emutofiktube50
(3 hours ago)
እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህታችን ያረብ አላህ ከክፋነገር ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ
|
![]() |
emuferahtube
(11 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ መሻአለህ በጣም አረፍ ግዛ ነበረ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሠላም ፍቅረን ያምጣልኝ
|
![]() |
ematube8524
(17 hours ago)
እስላም አሊኩም ውዴ እህት ሰላምሽ ይብዛልኛ እማ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሬፍ ቁይታ ነበር ውዴ እህት ወንድሞችየ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኛ በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኛ መልካም ቁይታ ነበርን እህቴ
|
Add comment