Adis Mikenen
Adis Mikenen's Channel
 
 
27 May 2022
46
14 July 2022
20
ፍትፍት👆👈
12
እንመካከር😍😍🇪🇹🙏
11
ሳቅ፡የናፊቀዉ
8
መታግዚ፡ወጋ፡ልሁ
8
5 May 2021
7
17 May 2021
7
11 February 2022
6
አሜንአሜንአሜን
6
11 May 2022
6
19 October 2021
5
ሲለሲድት
4
ሰላም።ለእገራችን።😍
4
24 May 2021
4
መርካምነት፡ለርስ፡ነሁ
4
4
 
Profile
 
Name
Adis Mikenen
Description
About my life
Subscribers
353
Subscriptions
Friends
Channel Comments
geraratube12 (4 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዲስዬ እንኳን ደህና መጣሽ
jemurade (10 minutes ago)
ሰላም ሰላም ላች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ
AwelTube (18 minutes ago)
ትክክል ውዴ መጠቀቅ ግድ ነው ስላቀረብሽልን መረጃ እናመሰግናለን ውዴ እህቶቼ ተጠንቀቁ ብዙዎች እደህ ያለ ነገር የሚያጋጥማቸው አሉ አላህ ይጠብቀን
seblegeto851 (27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በትክክል ነዉ እኛ ላ ሉ እያሉን እነሱ ምን ያድርጉ ሁሉም በይሁንም በዙ ሰዉ እዩኝ እዩልኜ አንበል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እናመስግናለን
fafigogamiwa4383 (31 minutes ago)
ሠላም እህት በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ትክክል ነሽ ከዉጭ ሀገር ወደ ሀገር የሚገባ ሰዉ የሚያይ ሀገር መግባቱን እንጅ ሌላ ነገር ይገጥመኛል ብሎ የሚያስብ ሰዉ ብዙም አይኖር
Ekram475 (47 minutes ago)
ሰላም ሰላም አዲስዬ ሁቤ እኳንሰላም መጣሽ ማማዬ ዋው ደሥይላል በርችልኝ ሁቤ
mazy-meida (52 minutes ago)
ሰለም እህተለምየ የኔ ከርታተ የሰዝናል ተሪኩ አንደዘ አይናት ናገር ይጠብቃን ትክክል ናሽ ጠንቃቅ ማለት አለብን አይ የኛ ናገር እፍፍ ድከም ብቻ ባተለይ ባሁን ሰአት ውጭ ሰርተው የገቡትን ባጠም ቡዙ የተለየያ ዝርፍየ እየደረሰባቻው ናው ሀገርቱ ተባለሽተለች ባሌባ ተወረለች እህቶቻ ንቁ ጠንቃቅ ባሉ ሀገር ስትገቡ እህታችን ቆንጆ ትምህርት ናው የገረሽን እናማሰግናለን
rabiwollotube (1 hour ago)
ሰላም አድስዬ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ አወ ዉደ ብዙ ያጋጥማል ግን ለምነደርገዉ ነገር መጠንቀቅ አለብነን በተለይ ሌቦቹ እራሱ እሚገርም ስልት ነዉ ያላቸዉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን
amartube7927 (1 hour ago)
ያችም ሰላም ይብዛ እህቴ በርቺ አሪፍ ግዜ ነበር በያለንበት እድገትን አላህ ይወፍቀን ጥላቻን አላህ ያሳልን
ekramyoutube7133 (3 hours ago)
ያቺም ሰላም ይብዛ እህቴ እዴት ነሽልኝ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር በሰላም በጤና ሁላቺንም አድነትን ፍቅርን አላህ ይስጠን አሪፍ ግዜ ነበር በርቺ የኒ ውድ እደጊ ተመደጊ መልካም የስራ ዘመን
hiwottubeamen6143 (4 hours ago)
amen egzabar yimasign wida ayezoshi wdd
me-ws7cm (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣሺ እህቴ በጣም ያሳዝናል ሰዉ ለፍቶ. ለፍቶ ለሌባ ሲሆን አገራችን ወደየት እየሄደች ነዉ. በጣም ያሳዝናል. እኛም የራሳችንንጥንቃቄ እናድርግ ለቤተሰቦቻችን እንድመጡልን እናድርግ. ብራችንን ቀድመን በባንክ እናስገባ. እንደዛ ከሆነ እራሳችንን ከእግዚአብሔር በታች እንጠብቅ
Melkamtube2022 (18 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ሀገሬችንን እግዛብሄር ሰላም ያድርግልን ምን
HSM052 (8 hours ago)
ሠላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅርን መተሳሰብን አላህ ይወፍቀን
usluyoneysreiswxzvhypgh (2 hours ago)
Very beautiful Chanel l am here hello from turkey
alminishtayacho (12 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ አዲስዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን እና ሕዝባችን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን በስመአብ በጣም ከባድ ነዉ ከስደት መልሽ በሌባ ገንዘብ ስንበላ ስደቱ እንግልቱ እሂን ሁሉ ዉጣ ዉረድ አይን ሄደን በአገራችን ልጆች እንዲ ስንሆን ያሳዝናልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን የሰዉ ገንዘብ ለጊዜዉ ነዉ እንጂ አይጠቅማቸዉም ስለምክርሽ ወይም ስላጋራሽን ከልብ እናመሠግን አለን
WOSEN-YEANKOBER (10 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ በክርስቶስ ሰም እንኳን በደህና መጣሸ እህታችን
NJUYouTube (11 hours ago)
ሰለም አድስ እንኳን ደህነ ማጠሽልን ወይ እነዝህ ሌቦቺ አሏህ እድማቸው የሰጥራቻው ሰሃ ትእክክል ነሽ በጠም የምሰማ ጉድ ነው ኤርቦርት ለይ በጠም የስፈረልየለፉበትን አጥቦ አጠጥቦ ረቆተቻው የስቀምጠሉ የአሏህ በጠም የሚገሪም ጌዜ ደርሰነል በጠም የማል
ethiocafe12 (21 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን አሪፍ እውነተኛ ነገር ማቅረብ የተሻለ ነው ልክ ብለሻል አሪፍ መረጃ ነው
shewittube29 (14 hours ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሠብነውን ቦታ ያድርሠን አሜን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.40 main response parse finish at: 0.80 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.60