Ethio Alem
Ethio Alem's Channel
 
 
 
 
የንስሐ
Mezemure
healthy salad
cold and flu tea
 
 
Profile
 
Name
Ethio Alem
Description
Hello, viewers, this is Ethio Alem's this YouTube will bring you an amazing educational and useful video such as, Ethiopian church stories church hymns and many other things.
I hope that you will find this channel helpful, If you like my content on this channel please like, comment, subscribe and share but most importantly enjoy :, 😉
God bless you all and thank you for your time!

ጤና ይሸጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ, ይህ አለም ቻናል ነው። ይህ ቻናል ለሁሉም ተስማሚና ጠቃም የሆነ የኢትዮጵያ ባህላዊ ነገሮችን እንደ መዝሙር , አስተማሪ የሆኑትን ነገሮችን በዚህ ገጽ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ።
ይህን ቻናል እንደወደዱት like share subscribe ማድረጉን እንዳትረሱ ፡፡☺️
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ እና ስለ ጊዜዎ አመሰግናለሁ!🙏🏽



Subscribers
12.3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
zizibeauty369n (4 minutes ago)
በመጅመራ እንኳን ለታልልቁ አብይ ፆም አደረሳቹ ፆሙን የበረከት ያርግልን
مممم-ب6ن (10 minutes ago)
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
Uae-o1h (18 minutes ago)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
AbenekeKeneda (28 minutes ago)
ይህን ለምታነቡ ሁሉ የእናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ሀፅያታችሁን ያስተሰይርላችሁ አሜን
Yemenzwerkyoutube1930 (32 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን
Mulusatadala (46 minutes ago)
አሜንአንኳንአደረሰንበሰላም
TemesganamlakAmlak (51 minutes ago)
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሲማሊን
Zwd-nn8er (1 hour ago)
አሜን፣አሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልኝአሜን
MekkaMekka-p3j (1 hour ago)
አቤቱ አኔንም ባሪያህን ወለተ ሚካኤልን አንደበደሌ ሳይሆን አደቸርነትህ አሰበኝ
RishanRishan-g5m (2 hours ago)
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ
Cell-g1q (22 hours ago)
አሜን አቤቱ ማርኝ አባት ሆይ
Crgsy (6 hours ago)
በስራየ የት ይሆን መግቢያዬ
tgTube-1011 (15 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ አለምዬ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር ያድርግልን አሜን ለቤትሽ አዲስ ነኝ በቅንነት ጎራ በይ
adona21adona16 (11 hours ago)
ሰላም ሰላም አለሜ እንኳን አደረሰሽ አደረሰን ለአብይ ፆም ፆሙ የበረከት ያድድግልን አሜን
netsiskitchen7169 (10 hours ago)
እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰሽ አለምዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ይሄ ባሁን ሰአት ልናዳምጠውና አባታችንን የምንጠይቅበት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
artistAmanuelGizaw (11 hours ago)
እዴት ነሸ ውድ እህቴ በርች ማማየ ዝማሪ መላክ ያሰማልን
elsabeautynt (15 hours ago)
well comeback dear sister, it is very touching mezmur. melakm tsom yarigilin
FvDf-e4g (12 hours ago)
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰመዑልና
hulumfikirtube8350 (19 hours ago)
እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ አብይ ፆም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት ተከታዮች በሙሉ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 0.90 applyHTML finish at: 2.40