Adona Tube
Adona Tube's Channel
 
 
 
ኤጂ
Ag
#@👍
@#👍
ado❤
adiy
 
Profile
 
Name
Adona Tube
Description
Welcome to my channel I'm Adona If you subscribe my channel you will get more benefits. In this channel, you will find various recipes and educational, fun, serious discussions. Please subscribe and press the bell icon to receive our new videos. Be a family. Thank you for watching.

እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጡ አዶና ነኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።  በዚህ ቻናል የተለያዩ የምግብ አዘገጃጀቶችን እንዲሁም አስተማሪ፣አዝናኝ እና ቁም ነገር ውይይቶችን ያገኛሉ።  እባኮትን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የደወል ምልክቱን ተጫኑ አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት ።  ስላሚያበረታቱኝ አመሰግናለሁ።

Subscribers
10.6K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
yengusieethio2509 (3 minutes ago)
የምወድሽ እህቴ አዱየ ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሠላም ያምጣልን ፈጣሪ በጣም ምርጥ አሠራር ነው እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ
Yabserayabu1616 (10 minutes ago)
ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ
mulutube2116 (18 minutes ago)
ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ ምርጥ ስራ ነው የኔ መልካም ሞያሽን ሼር ስላረግሽን
rbkaym1811 (27 minutes ago)
ዎዉ እዳኑዬ ልዩ የሆነ የፓስታ አስራር ነው ሲያዩት እራሱ መገመት ይቻላክ በጣም እደሚጣፍጥ መገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን
የወሎልጀነኝ (32 minutes ago)
ዋው በጣም ያመራል
ETHIO5G (47 minutes ago)
ሰላም ሰላም አዶናይ ዋውው በጣም ቆንጆ አረገሽ ነው ምትሰሪው በጣም ጎበዝ በርቺ ማማዬ
አዱዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ሁሌም ከማይነጥፈው ገበታሽ ሼር ሰምታደርጊን ከልብ እናመሰግናለን
tubetikursewtube7253 (2 hour ago)
አዱዬ እንካን ደና መጣሽ የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው ላይክ ሼር
Melkamtube2022 (2 hour ago)
ሰላም አዶናዬ ምርጥ የባስታ አስራር ነው ውዴ እናመሰግናለን
mabubaaummii2 (2 hours ago)
አዶናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በእውነት እጅ የሚያስቆረጥም ሙኮረኒ አሰራር ነው ለልጅ እና ላዋቂ የሚሆን ጣፍጭ ምግብ እቤት ውስጥ የተስራ ነገር ሁሉ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ውዴ
ansha8489 (12 hours ago)
ስላም ስላም ለዚህ ቤት እንዲት ናቸሁ ስላም ለአገረችን ወዋ በጣም ያምራል እናመስግናለን
zarfetube4068 (11 hours ago)
ዋው በጣም አርፈ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን
tseghegirmay1 (8 hours ago)
ሰላም የኔ ባለሞያ በእውነት እጅግ በጣም ልዩና ቆንጆ የመኮሮኒ በክሬም አስራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ሲሆን እጅግ እንዴት እንደሚጥፍጥ ጥርጥር የለውም like share እናመሰግናለን
yefikerkitchen1403 (19 hours ago)
ዋው አዶናዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የፓስታ አሰራር ነው ሶሱን የሰራሽበት ዌይ ወድጄዋለው ግባቶችሽ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ናቸው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
zuzutube700 (18 hours ago)
ስላም ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ባለሙያ ነሽ
rbkaym1811 (2 hours ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዳንዩ በጣም ሚጥም ፓስታ በክሬም ነው ያዘጋጀሽው ይህንን አይቶ መገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረክሽልን
saratube8487 (12 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችኝ እህታለም የኔውድ ደስ ይላል አድ ሰው የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው ዉዷ እህቴ
MarthaTsehay (9 hours ago)
ዋው ዋው አዶናኝ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ አሰራርን ነው ያሣየሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
hayemiethiotube3564 (23 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ አዶዬ የኔ ባለሞያ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
meronwg9509 (2 hours ago)
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዳንዩ በጣም ቆንጆ ፓስታ በክሬም ነው ሲያዩትም በጣም ያምራል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን የስሩት እጆች ይባረኩ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 0.90 getAdditionalSections finish at: 1.40 applyHTML finish at: 2.50