Profile
Name
ROZI Ethio tube
Description
Subscribers
802
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
susuhabeshawittube1510
(3 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ቆጆ አሰራር ነው ያወቁን መሆያ ለሌሎች ይጠቅማል ብል ማሳየት መልካም እነት ነው በማዳም ቤት ሁናችሁ እጀራ ያማራችሁ ሞክሩት
|
![]() |
nhilaasmedia
(9 minutes ago)
ሠላም ሠላም ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ምርጥ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን
|
![]() |
mekedestube
(18 minutes ago)
በጣም አሪፍ የእንጀራ አዘገጃጀት ነው ያሳየሸን እህታችን ውጭ ከመግዛት በቤት ውሰጥ እንደዝህ አድርገን አዘጋጀተን ብንጠቀም በጣም ቆንጆነው እጀሸ ይባርክ
|
![]() |
Temir5172
(27 minutes ago)
ሰላም ጤናይስጥልን በጣም ሀሪፍ ቆይታነበር ሀሪፍ ስራነዉ በዚሁ ቀጥይበት ለነበረን ቆይታ ነበር ሸር ስላረግሺን እናመሰግናለን
|
![]() |
atsedetube123
(32 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የእንጀራ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን በላይክ
|
![]() |
የቅድስትድንግልማርያምማህ
(46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሺልን በጣም ደስ ይላል እውነት ጎበዝ ነሺ የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን በርችልን እንጀራ ከመግዛት በቀላሉ መስራት ይቻላል ማለት ነው ዋውውው
|
![]() |
emususu
(52 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ምርጥ የሆነ የእጀራ አስራርነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናምሰግናል የኔመልካም ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላሞን ይመልስልን
|
![]() |
betietomedia7778
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ዋዉ የኔ ባለሞያ ገራሚ ነው እጅሺ ይባርክልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን
|
![]() |
Foziተንታuser-yj3yr2el4o
(2 hour ago)
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል አወ ነጩ እንጀራ ይሆናል ደግሞ ምርጥ አሠራር ነው ማሻአላህ
|
![]() |
ሎጎሀይቅTube1
(2 hours ago)
አሰከማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዝዬ ማሻ አላህ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቀለል እና ፈጠን ያለ አሰራር ነው እኛ ኢትዮጲያዊያን በሙያ አንታማም ለአገራችን ሰለም ያምጣልን ያረብ ፍቅር ይስጠን
|
![]() |
tadelechtube
(13 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ አሰራር ነው ያምራል የኔ ባለሞያ እህት በርቺልኝ እጅሽ ይባርክ ጎበዝ ዋውውውው
|
![]() |
Gjvhbjcvghhj
(22 hours ago)
wowow ያምራል የነጭ ድቄት እንጀራ ዋውዋውዋ አስራርሽ በጣም ያምራል ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ በጣም ያምራ እጅሽ ይባርክ በያለንበት ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሆን ስለነበርን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ።
|
![]() |
Fatumatube.2
(16 hours ago)
ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሮዚየ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም በሚያምር ሁኔታ ሠርተሽዋል ማሸ አላህ ቀጥይበት
|
![]() |
yemarmedia
(19 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን እህት ጥሩ አርገሽ አዘጋጅተሽዋል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አይ ስደት ብዙ አስተማረን እንጀራ በመጥበሻ
|
![]() |
yebrhwatatretub4928
(22 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ጥሩ እንጀራ አሰራር ነው የሳይሽን እናመሰግናለን ማማዬ
|
![]() |
ekiramtube442
(5 hours ago)
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን እንኳን ደህናመጣሽ እህት አስተማሪ ነገር ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን
|
![]() |
gaadisajaalalaa1117
(17 hours ago)
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያለ ምርጥ ቆይታ ነበረች ደይ እናመሰግንሀለን ባንቲ ሰላም ይዛ ባለችበት ቦታ እናመሰግናለን
|
![]() |
smer354
(20 hours ago)
አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ባለሙይ ነሽ በጠም የምይምር የእንጅራ አሰተጋገር ነዉ ይሳየሺን ሙያሽን ስላካፈልሺን ከልብዐእናመሰግናለን
|
![]() |
romanethiopia
(15 hours ago)
Egziyabhar ymesgen ehta enkan selam metashilgn wow yene balemoya ejishi ybarek ene bzu gize mokra alamarelgnm yemr
|
![]() |
tube20134
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እህት አለም ዋውውውውው በጣም የሚያምር እጀራ ነው ከቂጡ ሟጨራ አለመያዙ ጥሩ ነው ግን ትንሽ ብታስቀምጭዋ ሊጡን ሀሪፍ ነበር መቡካት ነበረበት በብቻ ሀሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት ካች ብዙ ስራወችን እጠብቃል
|
Add comment