Emu Susu
Emu Susu's Channel
 
 
 
 
ሱሱ😍
ጤና
ምግብ
ላይብ
 
 
ሱሱ😍
ጤና
ምግብ
ላይብ
 
Profile
 
Name
Emu Susu
Description
⭕️🙏ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹህ የእሙ ሱሱ ቻናል ተከታታይ ውድ ቤተሰቦቸ ሰላም ጤና ፍቅር ለናንተው ይሁን እያልኩኝ በዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ዝግጅቶችን ስለምናቀርብበት እናንተም ሰብስክራይብ ሼር ላይክ ኮሜንት በመጻፍና በማድረግ አብራቹህ እንታሳድጉኝ እላለው የምወዳቹህ የማከብራቹህ የናንተው እሙ ሱሱ⭕️🙏
Subscribers
14.1K
Subscriptions
Channel Comments
tubeimusiditubee (3 minutes ago)
አህለን እህታችን እንካን ደና መጣሽ ማሻአላሀ በጣም አሪፍ አሰራር ነው መረጃዉ ተመችቶኛል በርቺ እናመሰግናለን ሠላምሽ ይብዛ በርቺ
Rozaguraga (9 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልንእሞክረዋለው እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር
WOSEN-YEANKOBER (17 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው ደሰ የሚል ውህድ ነው እናመሰግናለን
kimemtube0911 (28 minutes ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልሽ አው እኔም አውቀዋለው በጣም ለውጥ አለው ግን ቅር ንግድ በጣም ስለሚያቃጥል ጥሩ አይደለም. በጣም በሱ መሆን አለበት ቅርፉዱ
hawatube7169 (32 minutes ago)
ዋው በጣም አረፍ ውህድነው እኔ የአኔ እና የቅድቤ ምንም አይልም የጠጉር ማዳበርያ ካለሽ መላ በይኝ ድሮ አረፍ ነበር አሁን ግን አለቀ ብቻ ቅሉ ሰላም ከሆነ ይበቃል ለውህድሽም እንሞክረዋለን ለውጥ ሰላየሽበት እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ውድና የተከበራችሁ ውድ የአገሬ ልጆች በአላችሁበት ፍጣር ይጠብቃችሁ ድስ የሚል ቆይታነበር
tube7987 (47 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ወይ እንዳይ ተዉ ፊታችን ምንም አናስነካ እንዳው አላህ ለናንተ በቂ ነው፡ብሎ ነው የፈጠረልን የሰጠን ያክል ይበቃናል ላንዱ ቢስማማው ላንዱ፡ላይስማማው ይችላል የሲቱ ጸጉር የእርሻ ማሳ ፊታችንም እንደዛው ሆነ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ቅድብ አንዱ ይቀነደበዋል አንዱ ያሳድገዋል እኔ ግን ከሁለቱም ነፃነኝ አሏህ የሰጠኝ ዉበቴ በቂዬ ነዉ ብዬ
tube-yv6zq (2 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ
Lidu21 (2 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ነገር ነው በነገራችን ላይ ቫዚልን እራሱ በጣም ያሳድጋል የምታውቂውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ
tube4631 (2 hours ago)
በጣም ደስ የሚል አጠቃቀም ነው እህቴ ያሰላም ሞክሬው ነበር ቤተሰብ ሞክሩት ትወዲታላችሁ ስላሳየሽን ሚስጋናችን ከልብ ነው አዘገጃጀትሽ እራሱ የሌለ ነው የምር
ሀሲናቱዩብ (6 hours ago)
አሪፍና. ቆጆ. አደረገው. ነዉ. ያቀሮብሸቁ. ደሠ. በሚል. አቀራረብ. ነዉ. ያቀርብሸዉ. ቀጥይበት. ካንቸ. ብዙ. እንጠብቃለንን. ያወቅሸዉን. ሠላሳወቅሸን ከልብ. እነመሰገናለን. ከዚህ. በበለጠ. እንደምታቀርቢልን. ተሰፋ. እናደርጋለንን
rehimaethiotube (23 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
fozi4569 (4 hours ago)
ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጠሽ እሙየ በጠም ሀሪፍ ነግነዉ ነዉ ማማየ ከልብ እነመሰግነል እሞክረወለሁ ደም ሌላም ሌላም ሰረወይን እደምተሰይን ተስፋአለን የኔ መልከም በርቸ ማማየ ሀሪፍ ስረነዉ
እሙሰሚራቻናል (18 hours ago)
ሸላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ምርጥነው ምሰሪው ነገር ለአይን የሚጠቅሚት ስለምታሳይን እናመሰግናለን በርቺ ጥሩነው እና መሰግናለን የተጠቀሙት ማሳየት
mekedestube (14 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ። ዋው በጣም አሪፍ የሆነ። የቅድብ ማሳደጊያ። ትሪት ነው ያሣየሸን በጣም እነመሰግነለን የኔ ልዪ በቃ ባሳየሸን መሰርት ከነገ ጀምሪ ያው እጀምራለሁ ሰለነበርን ቆይታ እነመሰግነለን። ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን። ይሁን
alialemi3587 (14 hours ago)
ዋው እናመሰግናለን የኔ ዉድ በናቹራል ነገረ መጠቀም ምንም ጉዳት የለም ቆንጅ ነው እህቴ እንዲጠቅም ያዎቀሽው ነገር ሼር ስላደረሽልኝ ከልብ እናመሰግናለን ️️
almaitube7300 (10 hours ago)
ሠላም እሙ በጣም ሀሪፍ ቪዲዮ ነው ልክ ብለሻል በእርሳሳ ኩል መከራ ከሚዩ ያንችን ትምህርት ይከታተሉ በተረፈ በርች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
Emebet350 (12 hours ago)
ሽእሰላም ይሁን ለዚህ ቤት እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ትርፍርፍ ይበልልኝ እማ በጣም አሪፍ ውህድ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰፍናለን
muna2056 (9 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን የምታሳይን የቅድብና የሽፋሽፋ የሚረድ ነገሮች እያሳየሽን ነው በርቺ ያወቁትን ወይም እራስ ተጠቅሞ ጥቅም አግኝቶበት ከሆነምነ ለሌላው ማሳየት ቅንነት ነው እናመሰግናለን
hayat2723 (22 hours ago)
አሰላሙአይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱህ ማሻአላህ እሙ ሱሱ ዋውውውውውውውውውውው
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 1.00 getAdditionalSections finish at: 1.50 applyHTML finish at: 2.10