Profile
Name
Tadelech Tube
Description
እክዋን ወደ ቻናሌ በሰላም መጡ ይህ ቻናል ከፖለቲካ የፀዳ ነው ቤተሰብ መሆኑን እዳይረሱ 🙏
Subscribers
2.3K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
atsedetube123
(3 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በመላው አለም የምትኖሩ ወገኖቺ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው እህቴ እንዴት የሚያም ፈጠኡርነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ሺር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን በርችልን እህቴ
|
![]() |
tube-fw9dp
(10 minutes ago)
ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ለሀገራችን ስላም እና ፍቅር አንድነትን ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በጣም አሪፍ የምግብ አስራር ነዉ እጅሽ ይባርክ በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ዋው
|
![]() |
amanueltube.1876
(18 minutes ago)
ሰላም ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተማሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን ወዋ እህታችን እጅሽን ይበርከው በጠም ጥሩ አሰራር ነው በርችልን የነበረን ቆይታ ጥሩ ነበር
|
![]() |
Astertube23
(27 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለቺ ይሁን እህት እንዃን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባርክ ያኔ ባለሞያ በርቺ እህታችን
|
![]() |
FafiTube1260
(31 minutes ago)
ሠላም ሠላም ታዱ አህለን አንኳን ሠላም መጣሸ
|
![]() |
temitube1959
(46 minutes ago)
ማሻአላህ ቆንጆ አስራር ነዉ እናመሰግናለን
|
![]() |
ራህማYouTube-m5z
(51 minutes ago)
አስላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላምሺ ይብዛ ዉዳ እህቴ ማሻአላህ በጣም ሃሪፍ አስራር ናዉ የኔ ዉድ እናመስግናለን ይጠቅማቸዋል ብለሺ ስላሳየሺን
|
![]() |
hiwitube9682
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ዉድየ ዋዉ በጣም አሪፋ አሰራር ነዉ በርች ቆንጆ ነዉ በዚህ ቀጥይ
|
![]() |
emususu
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነውያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እና መሰግናልን ማማየ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ሰላሞን ይመልስልን
|
![]() |
senijemalyoutube6274
(2 hours ago)
Selam taduya enkan dehna metash mama mashallah tebarek allah anchi yagba tadelo bale muya miset alew tebarki enamesgnalen
|
![]() |
ራህማወለየዋ-ዐ3ዸ
(4 hours ago)
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላም ሠላም እንኳ ደህና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን
|
![]() |
fatuma283
(20 hours ago)
ስላም ስላም ጤናይስጥልኝ እንኳንዴህናመጣሺእህት አሪፍ አስራርነው እብሺር በርች አገራችን ኢቶዩጵያን ስላሙን ይመልስልን ያረብ ስላምንፍቅሩን ይመልስልን
|
![]() |
mdjdjeje3
(1 hours ago)
Sellam selam enqan dana metsh wuda ehita .wooooooooooow yena balemuia arif newu berchi . yeneberen koita arif neber ቻው ቻው ።
|
![]() |
sofiya857
(6 hours ago)
ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነዉ እጂሽ ይባረክ አላህ ላገራችን ያብቃን እቴ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
|
![]() |
koki550
(10 hours ago)
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላምሠላምእህቴ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ተባረከላህ ብያለሁ በጣምየሚያምር ምግብነው ማሽአላህ አብሽሪ በጣምቆጆነው በርችይ
|
![]() |
mesitube2315
(2 hours ago)
Selam selam wuda yagare lijochi beyalachubeti alemi daricha yefaxari xega ina berakatu ayileyachu wowwww ihate arifi nw bexami inameseginaleni fexari agerachin Ethiopian selami yarigilan bericha
|
![]() |
richyenatfiker6831
(16 hours ago)
Selam selam lezi bet yihun edet nesh hulu selam Egziabher yimesgan Bexammmm desss yilal menish wowwwww liyuuuu berchi wedddd enamesegnaln Egziabher hagerachin Ethiopia selam hizbochuwa fiker yadeliln
|
![]() |
gaadisajaalalaa1117
(6 hours ago)
Selam xenaa ysxlny selamchu yanzaa hulachum baylchubat arif qoytaa nbren bazuu nager anxbqaln barchi faxrii hagrchn selam yadrgln amen️️
|
![]() |
aseyatube
(3 hours ago)
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ተጁዬ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽ ዋው በለሞየ ነሽ እጅሽ ይበራክ
|
![]() |
tube-kz8fp
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳንም በሰላምመጣሽ እህት አለም በጣም በጣም ቆ
|
Add comment