Profile
Name
Elsa Dejene ኤልሳ ደጀኔ
Description
ሰላም ተወዳጆች እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ!
ይህ ኤልሳ ደጀኔ የቱዩብ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል የተለያዮ የምግብ አይነቶች በቤታችን እንዴት በቀላሉ ማዘጋጀት እንደደምንችል እናያለን! እንዲሁም ስለ ሕይወት ዘይቤ (life style) የሚነገርበት የሚታይበት የምንወያይበት ቻናል ነው። ይህ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊነትን የተላበሱ አስተማሪ እና አዝናኝ ቪዲዮችን ወደ እናንተ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
ይህ ቻናል ቁም ነገር እና አስተማሪ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ከየትኛውም ፖለቲካ እና ዘረኝነት የፀዳ እንደሆነ ከወዲሁ ለማሳሰብ እወዳለሁ!
ከእርስዎ የሚጠበቀው ይህንን ቻናል Subcribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን Like Share ማድረግ ብቻ ነው!
አመሰግናለሁ🙏
Hello, you have come to my channel safely!
This is Elsa Dejane's YouTube channel
In this channel, we will see how we can easily prepare different types of food at home! It is also a channel where we discuss about life style. Not only this, I bring you our educational and entertaining video dressed as Ethiopians.
I would like to remind you that this channel focuses on serious and educational topics and is free from any politics and racism!
All that is expected

Subscribers
3.9K
Subscriptions
Friends (1)
Channel Comments
![]() |
DagimዳግምTube_1340
(4 minutes ago)
አሜን አሜን
|
![]() |
ሪታጅ
(9 minutes ago)
ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ
|
![]() |
NatnaleSeume
(18 minutes ago)
ግሩም የሆነ አሰራር
|
![]() |
RhmaTube-r8n
(28 minutes ago)
ሰላም እህት እንደት ነሺ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ስራ እንደት ይዞሻል በርት ምርጥ ቆይታ ነበር ካልመለ እንድምልሺ ውድ
|
![]() |
ማርታማርታ-ገ2ዸ
(31 minutes ago)
ሰላም ዋወ በርችልኝኝ
|
![]() |
امافضلم
(46 minutes ago)
ማሻ አላህ እህቴ ይስለም የጅኪ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀሪፍ አሰራር ነው በርች
|
![]() |
ElsaMohamed
(51 minutes ago)
የእኔ ውድ በርችልኝ
|
![]() |
ritatube19
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
|
![]() |
nejataliyoutube9902
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራርብነው ቀጥይበት ብላፍያ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምም ያድርግልን
|
![]() |
HabtamHata
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስ የሚል አሰራር ነው ያሳዬሽን የኔ ምርጥ ባለሙያ በርችልኝ እክቴ እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
ሀያትየአምባሰሏ
(10 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር በርቺ ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
|
![]() |
susu-bm3oc
(6 hours ago)
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ አሳ መሸዊይ ምግብ አሰራር ነው ሀሳ ሀሪፍ ምግብ ነው ለደፈረው ሰው ግን እኛ አንበላም በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
|
![]() |
kabeerayoutube
(6 hours ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ምግብ ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ያለው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው ብዬ ነው መስበው በጣም ቆንጆ ነው በርቼ
|
![]() |
ፋፊyasin
(8 hours ago)
ሠላም ሠላም እህታችን ዋው በጣም አሪፍ አሠራር ነው በርችልን እናመሠግናለንንን ዋውውውው ልዩ ነው ቀጥይበት
|
![]() |
rahmatube5596
(7 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ
|
![]() |
umeemeran
(20 hours ago)
አሪፍ አሰረር ነዉ እጅሽ ይበረክ የኔ ዉድ በለሙየ ሴት ጀግናዋ ሴትነሽ አብሽሪልኝ በርቺ እኘም ሰርታን እንበለዋለን
|
![]() |
EvanMelat
(21 hours ago)
|
![]() |
EshetTube
(23 hours ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ጠቃሚና ሰዎች የሚወዱት ቪድዮ ነው በርቺልን ያዎቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ነው ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ
|
![]() |
kalkldanmekuanint8015
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ አስራር ነው ለየት ያለ እጂሺ ይባርክ ለኛም ስላሳየሽን እናመስግናለን
|
![]() |
Minitewabeፍቅር
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነው እጅግ በጣም ቆንጆ ቃለ ሌላ ምግብ ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ጊዜ ቆንጆ የሆነው ምግቦች በጣም አዘጋጃቸው ነገር
|
Add comment