Profile
Name
susu ሱሱ ሀበሻዊት
Description
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ ወድ እና የተከበራችሁ የሰው ዘር በሙሉ እካን ደህና መጡ ወደ susu ሱሱ ሀበሻዊት ቻናል ሁለገብ አዝናኝ ይዞ ይቀርባል እባከዎትን በቅንነት ላይክ ሸር SUBSCRiEBERS በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ
Subscribers
13K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
bsuseratefera56
(4 minutes ago)
bereta arife sera new
|
![]() |
zeydeytube6915
(10 minutes ago)
Wowwww betam desss yelale yene wed bertay bezhe neger tesrlas yener keyt betam desss yelale yene wed bertayselan ferrr hegertany eyu
|
![]() |
medinaethiotube
(18 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ ማሽአላህ ያገራችንን ምርት በጣም ያምራል ይህን ሁሉ ምርት ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ባለሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ በሌላ ባድስ ቪድዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
ዘይነባይቱብ-ኘ3መ
(28 minutes ago)
ሰላም አለኩም። እራህመቱላሂ። ዉበረካቱሁ። ዊዉዉዉዉ። በጣምነዉ። ደስየሚለዉ። ወላሂ
|
![]() |
ferdosyoutube3967
(31 minutes ago)
Aselamualayikum werbmetullahi weberekatuuhu enkuan dehnaa metash sele metash fess bilognal irisesh Awoo betem fess yemel tezita neber Ammeen
|
![]() |
እሙጅሆርሸዋYouTube
(46 minutes ago)
ባህሏን ሰላምታችን ሰላም ቢሆንም እጣሽ ምንድነው ትላለህ ያላቸውን ቻይናዎች ግዛልኝ እጆቹ በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
zewdneshtadese
(51 minutes ago)
አለን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ ይላል በውነቱ እኛ የቆላ ልጆች ነን ማሽላ ዘንጋዳ የልጂነት ትዝታ ብቻ ሳይህን የነገም ህልማችነው
|
![]() |
nardosehabesawettube1996
(1 hour ago)
ወይኔ ደስ ስልኩ ሀገራችን ላይ እኮ የእህል ዘር ሙልት ነው አናቅበትምጅ ሁሉም ነገር አለ ኑሮ ግን ጣራ ላይ ነው ያየነውን ማግኝት አንችልም እጅ ማን እንዳገር ስው ሀገር እንደፍየል ቅጣጥል ብቻ ነው የምበላው
|
![]() |
rahmatube5596
(2 hour ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ዋውው በጣም ደስ ይላል የኔ ባለ ሙበያ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ
|
![]() |
barchwollotube
(3 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛ እህታችን ዋው የሀገራችን ሁሉ ነገር ኦርጅናል ነው እዚህ ሀገር ደግሞ ሁሉ ነገር ሹገር ኧረ ማን እንደሀገራችን አላህ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልንና በገባን እንጅ እፍፍ ምን ያልናፈቀነሰ አለ የሀገራችን አዝመራው ባህሏ
|
![]() |
netsanetgelana3927
(6 hours ago)
ሰላም እህት እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጠሸልኝ የኔ እህት ሰለማጣሸ ደሲ ብሎኛል በጣም ጡሩ ቆይታ ነበረን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን በሌላ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ በሪችልኝ
|
![]() |
alemtube3068
(7 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ዋውውውው ስምሪ ትዝታ ቀሰቀሽብኝ በርቺ አሪፍ ነው ቀጥይበት በቀጣይ እንጠብቃል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
zehara5
(5 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ሰላም ለናተ ይሁን ዋውውውው ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል በርችልኝ የኔ ውድ
|
![]() |
heyetmar879
(13 hours ago)
ማሻአላህ ሀገራችን ነው እሚመስለው ቁርቁራ ሞፍጮው እረ ሁሉም በጣም ደስ ይላል ️️️️
|
![]() |
alialemi3587
(6 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህቴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ዎውው በጣም ይገርማል ዎፍጮም አለ ማለት ደስ ይላል አስፈጭተሽ እንጀራ ስራ እሺ እናመሰግናለን ሻር ስላደርገለሽን
|
![]() |
saniatube2360
(12 hours ago)
ሐገራችንንን ላይ ያሎት ምግቦች እኮ ልዬዬዬ ናቸው ምንም ኪሚካል አይደረገበትም እህታችን እናመሠግናለን
|
![]() |
tamuyoutube3110
(2 hours ago)
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ አህለን ወስህለን ማማየ እንኮን ደህና መጣሺ ዉዲዲዲዲዲ ማሻአላህ እህቴ ደስእሚል ቆይታነበር
|
![]() |
ekramyoutube7133
(3 hours ago)
አህለን ወሳህለን አሪፍ አሳብ ነው የሰቺን የሚያነቃቃ አዳድ ግዜ ስራት እየቻልን መገዱ የሚጠፋን ብዙ ነን መገድ የሚከፍቱ ዳድ ናቸው በርቺልኝ ጥሩ ባህሬ ታላቸው ሁኝልኝ።
|
![]() |
atesedeyoutube234
(7 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው ዋውበጣምያምራልትዝ አለኝ አገራ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን በ
|
Add comment