Profile
Name
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Description
hello Friends I am Luli Welcome to my channel
ሰላም ኋደኞቼ እንኳን ደና መጣች ሉሊ እባላለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች እናት ነኝ በዚህ ቻናል የተለያዩ ምግቦችን እና ጣፋጮችን እንዲሁም ለኔ የጠቀመኝን ነገሮች አቀርባለው እናንተም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለው በያላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ
ሰላም ኋደኞቼ እንኳን ደና መጣች ሉሊ እባላለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች እናት ነኝ በዚህ ቻናል የተለያዩ ምግቦችን እና ጣፋጮችን እንዲሁም ለኔ የጠቀመኝን ነገሮች አቀርባለው እናንተም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለው በያላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ
Subscribers
21.5K
Subscriptions
Channel Comments
![]() |
መሲየኪዳነምህርትልጅ
(3 minutes ago)
ዋው እኔም አሁን ሰራሁ እያየሁሸ
|
![]() |
girmabuli7777
(10 minutes ago)
ጎበዝ ሁለ ነገርሽ ንጽሐ ነው
|
![]() |
liyuderesegn9397
(18 minutes ago)
በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ሰላምሽ ብዝት ይባልልኝ
|
![]() |
fyoritube
(28 minutes ago)
አፌ ውሃ ሞላ ከለሩ የኣገርቤት ዕንቑላል ይመስላል
|
![]() |
TeddyTesfaya
(31 minutes ago)
Berchi yene ehit
|
![]() |
mamesgenayalew
(46 minutes ago)
ዘይቱን አላበዛሽበትም ግን! በጣም አሪፍ ቁርስ ደስስስ ይላል!!!
|
![]() |
Emantube19
(52 minutes ago)
በርቺ ፈጠን አሰሩር ተዉ ሉሊ
|
![]() |
ZenDiroandandnegeroch
(2 hour ago)
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ መሽአላህ እናመሰግናለንክልብ
|
![]() |
yshaksemungus9694
(2 hour ago)
በጣም ጥሩ ነው
|
![]() |
yemiten
(2 hours ago)
ሉሌ ዋዉ በጣም ቆንጆ የእንቁላል አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር
|
![]() |
TigsetTesfayegaremawe
(17 hours ago)
ተባረኪ እየተከታተልኩሽ ነዉ
|
![]() |
Mefitamefita-n5i
(19 hours ago)
ወዉ
|
![]() |
sumayatube8284
(5 hours ago)
ዋው በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ እቁላል ነው እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
lulatesfu2366
(23 hours ago)
በታም ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው ሉሊየ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ️
|
![]() |
masaratmasarat5240
(7 hours ago)
እርፍ ነው
|
![]() |
AhmedAli-fi3qx
(19 hours ago)
Tnx serahut
|
![]() |
yashikonju8805
(8 hours ago)
በርች ያምራል ሰብስክራይብ አደረኩሽ
|
![]() |
WowEthiopianfood2018
(2 hours ago)
Yummy thank you for sharing
|
![]() |
meremarega
(5 hours ago)
አሁን ልሞክረው እስኪ
|
![]() |
SaritSearet
(14 hours ago)
luliye betam konjo na kelel yale aserar new ejochish yibareku wude ️
|
Add comment