Profile
Name
ማሜ ነኝ የወሎ ማኛ(M,H)
Description
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ
የማሜ ቻናላል ተከታታዮች የተከበራችሁ ቤተሰቦች ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
ይህ ቻናል የተለያዩ ነገሮች
1.ግጥም
2 ትረካ
3,የተለያዩ እስካማዊ መፀሀፎች ማንበብና
ለናተ ይጠቅማል ያልኩትን ሁሉ ለማቅረብ እሞክራለሁ
ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Assalamu Alaykum Warahmatullah Wobarekathu, dear and respected children of my country, may God protect you wherever you are.
Respected family of mamea channel series, please support me by liking, sharing and subscribing.
This channel has different things
1. Poetry
2 narrative
3, reading different books of skama
I will try to provide everything that I said will be useful for you
Thank you very much for following me
Jazakum Allah Khair
Subscribers
1.32K
Subscriptions
Friends (6)
Channel Comments
![]() |
tofkkadra20
(4 minutes ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አፍላፍቅረሙንሙን ያዙኝልቀቁያሰብላል አሪፍቆይታነው ሰላምናፍቅር አድነት አገራችንያውረድልን የታመሙአላህያሽራቸው የሞቱትደነትልፍረዶስ ይወፍቃቸው ሰቃይላይያሉ አላህከሰቃይነጃይበላቸዉ ሁላቹም ላላህ ብዬ እወዳቹዋለው
|
![]() |
rabiatube1167
(9 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
|
![]() |
Rahema333
(18 minutes ago)
አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን እህቴ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነዉ
|
![]() |
yelbeamakary
(28 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ አንችም በአነበብሽው እኛም በሰማነው የምንማረበት የምንቀየረበት ያረገን የሰው ልጅ አንድን ነገር ይዞ ወደ ሚድያ የሚያመጣው እሱ ሲያነበው ለሌላው አሰተማሪ ይሆናል ብሎ አሰቦ ነውና አቅራቢውም አድማጩም ተጠቃሚ ከሀጅሩ ተካፋይ ያረገን ያረብ
|
![]() |
muradtube1237
(31 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ማሽአላህ ደስየሚል ታርክነው ቀጥለበት ማኛው ለገራችንንም ሀላህ ሰላሟን ይመልስልን ከሀገር የበለጠ ምንም የለ ማን እንደሀገር
|
![]() |
ፎዚቲሚዲያ
(47 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ሠላም የሀገራልጃች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የሰ የሚል ትረካነው ቀጥይበት የኔዋ ፈግግታ ሰናነው ፈገግ አረግሺኝ
|
![]() |
yebatiw..jiyutiub
(52 minutes ago)
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ"ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከረህማን"ደስ"በሚል"አቀራረብ አቅርበሸዋል ምርጥ"ነው"የኔ"ዳማከሴ" ቀጥይበት አላህ"ባለሽበት"ይበብቅሽ;ሀያቲ ቅመም"ቅኮነሽ"ቀጣይን;እዳንልልሽ'ጨርሰሸዋል"በሌላ ትረካ እንጠብቅሻለን ውዴ️
|
![]() |
EUMtubebewg9ve6jl7v
(2 hour ago)
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚልነው ቀጥሉበት
|
![]() |
HasiyAEmuSadam
(1 hour ago)
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ እላህ መሻአላ ይኔ ውድ እህት በጣም ድስ እሚል ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን
|
![]() |
tube.5143
(3 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሻአሏህ ደስ የሚል ትረካ ነው ቀጥሉበት ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሰላሜና ፍቅር አንድነትለሀገራችንና ለህዝቦቿ ይሁን
|
![]() |
Tazatitube5322
(7 hours ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛልኝ ሀሪፍ ትምህርት ነው በርች በያለንበት የፈጣሪጥበቃ አይለየን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
KEDIChannel
(6 hours ago)
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ልንማርበት የሚገባ. ታሪክ ነው እህቴ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን
|
![]() |
zeynebtube2969
(8 hours ago)
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ወድ ምርጥና አሥተማሪ ታሪክ ነው በሠማነውና ባነበብነው የምንጠቀም ያርገን ጥሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
maryetube14585
(19 hours ago)
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላህ ጥሩ ጓደኛ ጥሩ ሠው ይስጠን ያረብ በጣም ልብ ይነካል ትረካው
|
![]() |
zinetanwaeryoutube4808
(6 hours ago)
አሠላማሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን እህት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ አሪፍ አቀራረብ ነው በርች ።እምየ ኢትዮጵያዊ ሠላም ያድርግልንን
|
![]() |
RahatulQelb
(18 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ እንኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም መተሳሰብ አንድነት መተሳሰብ አላህ ይስጠን
|
![]() |
mesiyekidusourael
(13 hours ago)
ስላም ላንቺ እህቴ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ታሪክ ነው በጥሩ አነባበብ እና አቀራረብ ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን።
|
![]() |
Tube-zk4yh
(2 hours ago)
ዋአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ደስ የሚል ትረካ ነው
|
![]() |
roziEthiotube
(14 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች በያላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት ከናንተ ጋር ይሁን ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አላህ በሀገራችን ላይ ሰላምና መተዛዘኑን መተሳሰቡን መተዛዘኑን ይመልስልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በዚሁ ቀጥይበት
|
![]() |
omureyan
(17 hours ago)
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍፕሮግራምነው ቀጥይበት እወነተኛ ፍቅር ታሪክ በጣም ደሰይላል አላህ እወነት ኛ ፍቅር ይወፍቀንያረብ አሪፍቆይታነበር በርቺልኝ
|
Add comment