Profile
Name
Tesfaye Official
Description
Subscribers
2.34K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Tiguhan17
(3 minutes ago)
ምርጥ ዝማሬ መንፈስንና ነፍስን የሚያስታርቅ
|
![]() |
tigest.youtube7141
(9 minutes ago)
Abesa.Berta.bezu.qetlebet
|
![]() |
tigest.youtube7141
(17 minutes ago)
Wow.good
|
![]() |
ኢክራምይቱብ
(27 minutes ago)
እህታችን እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ጓበዝ በርቺ በሀይማኖት ሸ ጠክሪ መልካም ዝማሬ ውሀው ቦታውው ሲያምር በጣም ውሀው ያምራል በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ
|
![]() |
አባቴእናቴየኔናፍቅት
(31 minutes ago)
ወይ በታዉ ሰበመሩ የትነው እግዚአብሔር ሀገርችን የጠበቅልን
|
![]() |
ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
(46 minutes ago)
ሰላምም. ለዚህ. ቤት. እኳንሰላም. መጣሺ በያለንበት. ሰላማቺንን. ይብዛ ሰላም ፍቅር አድነትን. ያምጣልን ኸይር. ያሰማንንን
|
![]() |
የግሌነሽየሰበታልጅ
(51 minutes ago)
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፕሮቴስታንትን በጣም ነው የምወዳቹ
|
![]() |
sifaantube1230
(1 hour ago)
ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ
|
![]() |
tube-yi6vt
(1 hour ago)
ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን
|
![]() |
seadaedris9578
(2 hours ago)
fano
|
![]() |
askelachitube23
(15 hours ago)
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
ፋክት123
(9 hours ago)
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በረከቱን ምልጃ ውን በረከቱን ያብዛለት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
|
![]() |
yenutube21
(17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን ስለ ነበርን ግዜ እናመስግናለን
|
![]() |
heralassefa8955
(5 hours ago)
እግዚአብሔርይመስገን ስለሁሉም
|
![]() |
maritatube-5352
(5 hours ago)
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ለመሆን መልክ ወይንም ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልገን ንፁ ልብ እና እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነውበህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነውኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር️️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።
|
![]() |
Naney-io5gk
(16 hours ago)
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን አምላክ እግዚብሄር ክብር ምስጋና ይግባው በርች የኔ ጎበዝ እግዚብሄርን የሚመሰግኑ አንደበቶች የተባረኩ ናቸው
|
![]() |
zinatube
(14 hours ago)
ሰላም ውድና የተከበራቹ ያገሬ ልጆች በያላቹበት የእግዚአብሄር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ፈጣሪ ሀግራችንንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን አሜን
|
![]() |
Zgoratube
(22 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን ክብሩ ይስፋ እንደቃሉ ያኑረን ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን thank you for sharing one love Ethiopia
|
![]() |
hdjdjd1267
(10 hours ago)
|
![]() |
ushertube21
(2 hours ago)
ቃለ ህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን ተባረኪ ፈጣሪ ይባክሽ እልልልልልልልል ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛልን ህዝባችን ይጠብቃት አሚንንንንንንንንንንንንንንወወአቤቱ ማረነቃለ ህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን ተባረኪ ፈጣሪ ይባክሽ እልልልልልልልል ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛልን ህዝባችን ይጠብቃት አሚንንንንንንንንንንንንንንወወአቤቱ ማረነቃለ ህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን ተባረኪ ፈጣሪ ይባክሽ እልልልልልልልል ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛልን ህዝባችን ይጠብቃት አሚንንንንንንንንንንንንንንወወአቤቱ ማረነ
|
Add comment