AskelachiTube23
AskelachiTube23's Channel
 
 
 
 
ASKELACH
ASKELCH
 
 
ASKELACH
ASKELCH
 
Profile
 
Name
AskelachiTube23
Description

Nama jaallachuun keessan jaalala dhugaa haa ta'u, waan hamaa jibbaa, wanta gaarii ta'etti qabamaa jiraadhaa! Jaalala obbolummaatiin ho'isaa wal jaalladhaa; walii keessaniif ulfina kennuudhaaf wal dorgomaa! Roomaa12÷9irratii✅


Subscribers
25.8K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
በስማም እነዚህ ቤተሠቦች እኮ በጣም ነው ደስ የሚሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በስማም ለሁላችሁም እንደዚህ ያለ የቤተሰብ ፍቅር ይስጣችሁ ሀገራችንን ፍቅሩን ይስጥልን
Ruta-Media (9 minutes ago)
እነዚህን ልጆች በጣም በፍቅር ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያሳድጋቸው እናትና አባታቸው ታድለው የተመረቀልጅ ማሳደግ መታደል ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም አንድነታችን ይመልስልን
Mebrat2111 (17 minutes ago)
በጣም እምወዳቸው ሰዎች ቃልዬ ሳቅዋ ፈገግተዋ ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ባጠቃላይ ታምራላችሁ አይ በአምስትቀን ይበዛል ኧር
betimariedi4377 (28 minutes ago)
Web eko nesh kaleye egzabeher yebarekesh yene konjo yenolawi enat
woynitube315 (32 minutes ago)
ሰላም ለአንቺ ይሁን አስካለች እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለ ነበረኝ ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ ደስ የሚልና የሚያዝናና ጊዜ ነበረ
tadeluyoutube8486 (47 minutes ago)
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tolu jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
chaltutusee (52 minutes ago)
Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee jabadhu qalii nama
mishaatube5249 (2 hour ago)
Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee sanyii too jabadhuu dhugaa heduu namatii tolaa bareduu koo nagayanii waqayoo manaa kanaa haa bayatuu
batietube2939 (2 hour ago)
ስላም ስላም አስክዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለነበርን መልካም ቆይታ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን️
mesitube8396 (3 hours ago)
ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ደስየሚሉ ቤተሰብናቸው ዘናነው የሚያደርት በጣም ጥሩ ቆይታነበር እናመሠግናለን በርችልን ሰላም ላገራችን
emuyasserh8839 (15 hours ago)
ሰላም ሰላም አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነቱን ፍቅርን ሰላሙን መተሳሰቡን እድ በራህመቱ ይወፊቀን ሀዳ አድበህ ፊርፊርህን አትበላም እድ ምን ትፈልጋለህ ለነበረን ቆይታ በጣም አስቂኝ እና ደስ የሚል ነበር
hawasaid4765 (13 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደስ ስትሉ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
barekatyoutube5196 (14 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው አራፍ ጨውታ ነው እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለሁለችን ሰላም ያድልልን
ABdesign1212 (4 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እኅት እንኳን ደኅና መጣሽ ደስ ይላሉ በርቺ በሌላ ነገር ደግሞ ተመልሰሽሽእስክትመጪ መልካም ቆይታ
tigsttube5211 (5 hours ago)
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ፍቅር አንድነት ዋው ደስ የሚልኝ ልጅችናቸው ስነስራት ያላቹው በጣም ስነምግባር ያለው ሰው ደስይላል በተርፈ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ
feyisemengistu (10 hours ago)
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha
mesimekdi (14 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚሉኝ ቤተሰቦች ናቸው ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም ባለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን
Kokobe2139 (18 hours ago)
Salam Salam yen wedi edtnsh bexam nw yemaruti fexari yexbqachu merxi Ethiopia nachu tibibrchu yamrli
akramgader546 (4 hours ago)
አሰላምአሊኩወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ውድናየተከበራቹ ያገሬልጆች ባላቹበት ያአላህ እዝነትናራመት አይለያቹ ላገራችን ፍቅር አድነት መትሳሰብ አቀኞች የሚያሸንፎበት ገፈተኞች ሽፈት የመክናነቡበት ያርግልን ሁሌም ከሀቀኛ ጎነንአሪፍቆይታነበርመልካምውሎ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 1.10 getAdditionalSections finish at: 1.50 applyHTML finish at: 1.90