Rabi wollo tube
Rabi wollo tube's Channel
 
 
 
 
 
Profile
 
Name
Rabi wollo tube
Description
ውድ ቤተሰቦች እንኳን ወደ Rabi Wollo Tube ቻናል በሠላም መጣችሁ:: በዚህ ቻናል የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙ ሲሆን በዚህ ቻናል የምግብ አዘገጃጀት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች ይደረጋሉ፡፡ ስለዚህ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ አግዙኝ፡፡
አመሰግናለሁ

Hello everyone, and welcome to the Rabi Wollo Tube channel. This channel will provide you with a variety of cooking-related information as well as discussions on various issues.

Please support me by subscribing, liking, and sharing my videos so that others can see them.
Thank you so much for your assistance.
Subscribers
1.97K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
Peace12434 (3 minutes ago)
ምንም አይወጣልሽ የኔ ውድ ማሚን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ አላህ ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን ጥበብን ተምረው ላስተማሩን ውድ እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል አንቺ እንዳውም ጎበዝ ነሽ እኔ እኮ ወፍ የለም አልችልበትም
sebrina512 (9 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
kalkal1691 (18 minutes ago)
@ Rabiዬ የመውድሽ ባለሞያ ጎበዝ ነሽ እሳቱን እኮ እረስተነው ሲታይ ሲያስፈራ ግን እንጀራው እዴት እደሜያምር
Ubnhhjuui (27 minutes ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱእረቢአየ ማሻአላ ትባረክ አላህ የኔ ጎበዝ ቂጣውም አልቀረ መጣሁ በቅርቡ
nigatketematube (32 minutes ago)
ሰላም ራብዬ ኢትዮ ገባሽ እዴ እንኬንም ለአገርሽ ያበቃሽ ፈጣሪ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልሽ ሼር ላይክ
Degsewtube (47 minutes ago)
ራቡቲ ባለ ሙያዋመሀሉን እሳት አበዛሺበት አደል ጎሺ ሥታሰፊ እራሱ ጎበዝ ነሺ
Betitube12 (52 minutes ago)
እንኳን ስላም መጣሽ ራቡ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ያንችን ያህል አላዞርም ሙያ ብሎ ዝም ነው
keshintube6178 (2 hour ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሠላም ማሻአላህ ራቡቲዪ ዉዴ በርችልኝ ዉዴ የኔ ፍልቅልቅ
fafitube7677 (1 hour ago)
ኧር ሙያ ብሎ ዝም እደ አድ አይኔ ነው በሉኝማሸአላህብያለሁ
Kenubish34 (3 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ራቡነት ማሻ አላህምስኪን ማሚ እዳትቃጠይ አለች አይይእናትአንች ሸፋፋ አነኮርሽውጉድ
Umufetitube (17 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ራቢ አገር ገብተሻልደ ማሻአላህ
yodittube11 (7 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሱሴ የኔ ሱስ ነገር ዋው ትችያለሽ የኔ ባለሙያ እጅስ ይባረክ ለማሚ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው ማሚዬዬዬ#share
samritube645 (23 hours ago)
ዋው ሀገርቤት ገባሽ እንዴ አንቺ ሰነፍ አነኮትሽው እንጀራውን እማማ ምነው እጅዋን አትሉዋትም ነበር እንዴ
mahitube3690 (18 hours ago)
ራቢቲዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ
halimabntomar4495 (8 hours ago)
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ራቡቲየ እህቴ አህለን ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔባለሞያደስየሚልነዉባይነኮር ክክክክክ
ሰላም ገለትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በመጀመሪያ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እግዚአብሔር ከልቤ ነው የሳኩት ከጃኬቱ የሳቱ ሙቀት አሰብኩት በእውነት በዛላይ በጣም ባለሞያ ነሽ ውደ ዋውው አበሳ እድህነው የናትን ሞያ ይዞ ማደግ ያኮራል ኮራሁብሽ የሊጡ አዟዟር በራሱ እሚገርምነው ለማሚዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጥና ይስጥልን ደሞ እጀራውን ሳይ እደት እዳማረኝየተሞናሞነ ያማረ ሒወትን ጀባ ብየሻለሁ️#ሸር
netsitube (14 hours ago)
ራቢዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አገር ገብተሽ ነው እንዴ እንኳንም ሰላም ገባሽ ፈጣሪ እንኳንም ከቤትሰቦችሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ ደግሞ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ዋው
hawaseid-v5x (11 hours ago)
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ እድሜ ጤና ለእናቶች
RahmuTube (7 hours ago)
ራቢ ማሻሌይ ሀገር ገባሽ ወይ እንኳን አላህ በሰላም ለሃገርሽ አበቃሽ
hasinettube9205 (20 hours ago)
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሸፎየ የኔዉድ እንኳንደናመጣሺ ማሻአላህ ተባረክአላህ ምንም አይወጣለትም አወ ባለሙያነሺ ክክክ ላዉጣዉ ወይአላለችም አይተይዉ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.50 getAdditionalSections finish at: 0.80 applyHTML finish at: 1.90