ያለጥረት ስኬት የለም
ያለጥረት ስኬት የለም's Channel
 
 
 
 
የፀሐይ
ያለፈኝ
 
ዘማሪት ፀሀይ
26
 
ያለጥረት ስኬት የለም
Profile
 
Name
ያለጥረት ስኬት የለም
Description
Yale Terate Sekate Yelme page is an ETHIOPIAN video subscriber my channel to received more
Dear Family I would like to inform you that this channel is most for charitable or fun and educational purposes only.
I just want to let you know that it only works.
I humbly ask you to stand by me and encourage me I thank u all my families
ውድና የተከበራችሁ የኛ ቤተሰቦች እኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ ይህ ቻናል ለበጎ አድራጎት ስራ ብቻ እደሚሰራ ከወድሁ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ ትንሽ ትልቅ ዘር ሐይማኖት የማይለይበት ለነፍሳችን ስንቅ ይሆነን ዘንድ ከጎኔ በመሆን ታበረታቱኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ

Subscribers
2.78K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
lulitlula4290 (4 minutes ago)
አይዞኝ ጠንከር በይ እስኪያልፍ ያለፋል ጉልበት ይስጥሽ ፈጣሪ🏽️
እግዚአብሔር ያአበርታን እህቴ ያአበሻ ሙስሊሞች ከአረቡች ጋር ይጠራሉ?
TGTEthiopia (17 minutes ago)
አይዞሽ የኔ ቅመም በርችልኝ ።
MahysKitchen (27 minutes ago)
ሰላም ያለጥረትዬ እንዴት ነሸልኝ አይዞሽ አይዞሸ በርቺልኝ ጠንክሪ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
zuzutube6444 (32 minutes ago)
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ይገዝሽ
ethiocafe12 (46 minutes ago)
እህታችን አይዞን ሁሉም ነገር ያልፍል በርች
salamalemu3423 (51 minutes ago)
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ሞገስ ይህንን ሲቀርብና ሲነሳ ያለው ልዩነት ኡኡኡኡ አይዞሽ በርቺ አጥበሽ አልገፋ ካለሽ ለመስበር ሞክሪ
tube-bj9bh (1 hour ago)
ሁላችንምጋነው ብቻ አልሀምድሊላህ ያልፋል አብሽሬ ማሬ
فاروقبي (1 hour ago)
አብሽሪ አላህ የ
MeronSemere (2 hours ago)
እግዚአብሔር አለ ካንቺጋራ አይዞሽ በርቺ ️
hamdyatube9734 (18 hours ago)
ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ነው የኔ ጠካራ ሴት በርችልኝ የስራው ነገር አይወራ ሽር ላይክ
workanashebeye388 (9 hours ago)
አይዞን ውዴ ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ነው ዋነው
eimansaid1164 (7 hours ago)
አይ ማሬ እኔን አላየሽም እኔብቻየነኝ አይዞሽ
ላአገራችን ያአብቃን አይመግማማት አሉ እማማ ዝናሽ
ውነትሽነው ባይሰራስ የኔ ቢጤ ሚስኪን እኔ አሁን ወገቤን ያቃጥለኛል
Degsewtube (7 hours ago)
ሥኬትዬ የኔ ውድ አይዞን ትንሺ ቀናት ነው የቀሩት ያልቃል እኔን ድክም ይበለኝ የኔ ውድ
libamset (19 hours ago)
ethiocafe12 (14 hours ago)
ኢትዪጵያዊ በማንኛውም እምነት ተከታይ ጨዋ እኮ ነው
እንግዳ ከመጣ ሞቅ አርገው ማቅረብ ያስፈልጋል ደሞ የወረበው አንድም አልበሉትም አንዴ ከተሰራ እስከ ለሊት ነው ሚበሉት ሁለት ሰራተኛ ናቹ በደቂቃ ነው ሚያልቀው አታካብጂ ሁሉም ቤት ያለ ነው
user-wc4im9yq7 (7 hours ago)
በረመዷን እንግዳ ከመጣ ትንሺ ያሰቼግራል ለሁሉም እየብቻ ሰለሚሠራነው አብሺሩ አሏህ ያግዛችሁ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.30 main response parse finish at: 0.80 getAdditionalSections finish at: 1.10 applyHTML finish at: 2.10