Profile
Name
SeMira
Description
ሰላም ጤናይስ ጥልኝ ዉድናየ ተከበራቹህ የቻና ሌ ቤተሰቦች ወዳቹህና ፈቅዳቹህ ቤተሰብ ስላረጋችሁኝ ተልብአመሰ ጎናለሁበዝህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ነገሮችን ሰለማቀርብበት ሸር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ እድታበረታቱኝ በትህት ና እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏
Subscribers
1.58K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
tube1801
(4 minutes ago)
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሀርፍቆይታነው እደትነሺ ሰሚርየ አይዝወሺ ጠንክሪ በርች ሰላም በያለንበት
|
![]() |
Gjvhbjcvghhj
(10 minutes ago)
እናት ማለት ብዙ ዉለታዋ ብዙ የናት ወልታ ትነገሮ አያልቅም እናት ትኑር እናት ምንም አትዉን እድሜ ጤና ይስጣት በእውነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ግጥም ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን አግራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
|
![]() |
koki550
(17 minutes ago)
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ በጣምሀሪፍ ነው ማሽአላህ በጣም መጠከሩ ለኛጡሩነው በያዝነው ሥራላይም ሆነ ትምህርትላይ ጠንካራ በመሆናችሁ እጂግ ሀሪፍነው እንበርታ በርቱ በበለጠቢዶ እንደምንገናኝ ተሥፋ አለኝ ማሽአላህ መረሽአላህ በጣምሀሪፍነው ሠላም ለሀገሬ ሠላምለወገኔ ብያለሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላምሽይ ይብዛ ዘረኝነት ይጥፍ ፍቅር አንዲነት መተሣሠብ መተዛዘን ይኑር ያረብ
|
![]() |
FafiTube1260
(28 minutes ago)
አሠላማአለይኩም ወራህም ቱላሂ ወበረካቱሁ
|
![]() |
fatuma283
(31 minutes ago)
አስላሙ አልልም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እንኳንዴህናመጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች አገራችን ኢትዩጵያ አላህ ስላሙን ይመልስልን ያረብ ውዴ ስላም ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ያረብ ሺ አመት ይኑሩልን
|
![]() |
tamuyoutube3110
(46 minutes ago)
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምእህቴ አሪፍእና ቡዙወችሲጠብቁት ያለዉ እናትለናተምዲነት እናቴ ለኔ ይሂ ብየ የማልገልፀታ ለአለምአንድ ለኔግን አለም ናት እናት ሁሉነገርናት እናት በቃምንምቃልየለ ለሶየሚሆን በእኔእይታ
|
![]() |
tadelechtube
(52 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እክዋን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን እናት ማለት ውለታዋ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ እናት ማለት በአለም ላይ አንድዋ እቁ እናት ናት ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው
|
![]() |
nhilaasmedia
(1 hour ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሠላም ውዴ ሠላምሽ ይብዛ ሠላምና ጤና እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ተመኘውኝ ሰለ እናት ተፅፎ ተወርቶ ተዘክሮ የሚያልቅ አይደለም
|
![]() |
alemhabeshwit
(2 hour ago)
ሰላም ነው እኮን ደህና መጣሽ እህታችን
|
![]() |
tube7771
(2 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ስለእናት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እናት ማለት ከምንም በላይ ይሄ ብየ የማልገልፃት ውድ ናት
|
![]() |
andken6780
(15 hours ago)
ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ እህት
|
![]() |
ራህማYouTube-m5z
(5 hours ago)
አስላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ስሙየ እኳን ደህና መጣሺ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ናበር የኔ ዉድ እናት ትን ለመግለፀ ቃላቶች አይበቁም እናቶቻን እርሜቸዉን ያርዝምልን።
|
![]() |
ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
(20 hours ago)
ሰላም wooow
|
![]() |
emususu
(8 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ ለእናቶች እድሜና ጤናይስጣቸው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን ማማየ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን የኔመልካም ሰላምን መፍቀዱ ርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ሰላሞን ይመልስልን
|
![]() |
zumratube9828
(12 hours ago)
አሠላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህናመጣሸልኝ እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይና ምደር የምታህለውንሰው እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ አላህ ይጠብቅሸ
|
![]() |
amanueltube.1876
(4 hours ago)
እግዚአብሔር አምላክ የተማሰገነ ይሁን አገራችን ሰላም የድረግልን እግዚአብሔር አምላክ ሰለ እናት ምን ጥያቄ አለ እናት ማለት ሁለነገራችን ነትለእናት ቃላት ያንስበታል እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻችን እድሜ በጠና ያቆይልን አሜን ፫
|
![]() |
መካyoutube-j8g
(14 hours ago)
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ማማየ በርች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ዉድ ያገሬ ልጅወች
|
![]() |
gidamgidam
(21 hours ago)
በረች
|
![]() |
mryammeYutb
(18 hours ago)
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላምሽይብዛ እህታቺን
|
![]() |
khalid-ytube9778
(11 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም
|
Add comment