Profile
Name
ሰናይት ዩቱብ Senayet You tube
Description
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እስከአለም ዳርቻ ያላችሁ ሁላችሁንም ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ በዚህ የዩቱብ ቻናል ላይ አዝናኝ ነገሮችን እና ቁም ነገር አዘሎችን የተለያዩ የምግብ ዝግጅቶች እናስተላልፍለን የምንለቃቼው መረጃዎች እዲደርሳችሁ ቻናላችንን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
Subscribers
2.86K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
FireAbebe-wd8cp
(3 minutes ago)
አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የረዳኝ ቪዲዮው በርቺ
|
![]() |
meaza2310
(10 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችንአሪፍ አሰራር ነው ስላስተማርሽን እናመሰግናለን
|
![]() |
zafran-A-tube
(17 minutes ago)
ሰላም ሰናይትየ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ወገኖቼ ዋው የምግብ አሰራርያሽ በጣም ያምራል ተጨማሪ ፖስት አያደረጊ
|
![]() |
JemilaNasir-n1k
(27 minutes ago)
ጎበዝ
|
![]() |
Hana-n2d2s
(32 minutes ago)
በረቺ እህቴ አሪፋ ነወ አሜንንን
|
![]() |
Ekram475
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰንዬ የኔ ባለሞያ ምርጥነው እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
hani4428
(51 minutes ago)
ማሻ አላህ ዋዉዉዉዉዉ ያምራል
|
![]() |
SemiraSsf6p
(1 hour ago)
ማሻአላህመርችማሬ
|
![]() |
Yemenzwerkyoutube1930
(1 hour ago)
ሰንዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የዶሮ አሰራር ነዉ ይሳየሽን ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በሸር ዉዴ
|
![]() |
ሰሚራዩቱብ-ዠ3ደ
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም እህት ዋው በጣም የማምር አሰራር በርችልኝ
|
![]() |
Almaztube95
(7 hours ago)
ሰላምሽይብዛእህታችንእኳንድህናመጣሽልን እናመሰግናለን አሪፍአሰራርነው️
|
![]() |
youtube6773emeniwediy
(20 hours ago)
ስላም እህታችን ዋዉ አሪፈ እስራት ነው ዶሮ ውስጤ ነው በርችልን እጂሽ ክብር
|
![]() |
sarahabeshawittube8524
(9 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ
|
![]() |
fatmaTaSam-ux9tl
(5 hours ago)
ዋው
|
![]() |
Tube-yc7lj
(20 hours ago)
ሰላም ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ውድ እትዬጵያችንን ዋውው በጣም አርፍ አሰራር
|
![]() |
selamawittube
(14 hours ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴዋ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን
|
![]() |
toybaasefamedia9853
(9 hours ago)
ሰላም ሰላም ዋው ሀሪፍ ምግብ በርች እህታችን
|
![]() |
SofiaAragao-g9n
(19 hours ago)
ማሻ አላህ ሀሪፍ
|
![]() |
Zainab-u5s4y
(9 hours ago)
በጣም ነው የተመቸኝ እናመሠግናለን
|
![]() |
seniy4518
(19 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰናይትየ ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዎዉ ሀሪፍ አሰራርነዉ
|
Add comment