Profile
Name
Habiba You tube
Description
ሁለ ገብ ቻናል ተቀላቀሉ ጥሩ ነገር ይዘን እንቀርባለን
Subscribers
2.06K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
habibayoutube9164
(3 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ብያለሁኝ የዳቴል ክር የሱፍራ ክር የምፈልዱ ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ እናመጣለን አናግሩን https://t.me/+OOR1SDQ0hus1NDhk. ይህ የቴሌግራም ቻናል ነው ጆይን ይበሉና ይግቡ
|
![]() |
skettube4149
(9 minutes ago)
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ውዴ በርችልኝ
|
![]() |
adisuatsiontube28
(18 minutes ago)
ዋውውውውውውው እኔም እችላለሁ ግን አያፈጥነኝም ቶሎ እሸላቻለሁ እንጂ አሪፍነው
|
![]() |
tube8677
(27 minutes ago)
በጣም ያምራል ማሻ አላህ
|
![]() |
نسرت-و6ظ
(31 minutes ago)
ማሻአላህ ሀቢባየ የኔባለሙያ በረችልኝ
|
![]() |
zedtube291
(46 minutes ago)
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ ማሻ አላህ በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ ቀጣይ እጠብቃለን
|
![]() |
Tube-rz9sh
(52 minutes ago)
ዋዓለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ በጣም ያምራል
|
![]() |
seada-rr9hx
(1 hour ago)
ማሻአላህ ባለሙያ ሴትነሽ
|
![]() |
aleemaaleema4542
(1 hour ago)
አሰላም ዎሊኩም የኔባለሙያ በረች
|
![]() |
zainabbh1872
(2 hours ago)
ውዴ
|
![]() |
kayratmuhammad7174
(8 hours ago)
|
![]() |
መሲይቱብ2
(21 hours ago)
ዋውውው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ
|
![]() |
أمحكمةبنتسعيد
(7 hours ago)
በጣም ያምራል ማሻአሏህ እኔ መስራት ፈልጌ ጀምሬ ነበርና ከላይ ያለችዋ እየተሰበሰበችብኝ ነው 1ዙር ሄጀ ሁለተኛው ላይ ዝርግት አትልም ከተረዳሽኝ መፍትሄ ካለሽ እህት ሀቢባ
|
![]() |
sebletube7525
(6 hours ago)
ዋው እጂሽ ይባረክ ባለሙያ አሪፍ አሪፍ አሪፍ ከለር ያላቸው ዳቴሎች ናቼው
|
![]() |
Hayufamily-i1k
(20 hours ago)
ሰላም ለዚ ቤት ሀቢባዬ ምርጥ ስራ ነው የምታስተምሪን እናመደግናለን መሶቡ ከተገኘ ዳንቴሉ በሽበሽ ነው ውዴ በርቺ
|
![]() |
samerahsemir48
(20 hours ago)
አይታይምኮ ለኛ ማማየ አቅርቢው ካሜራውን
|
![]() |
sebletube7525
(4 hours ago)
ሀቢባየ እንኳን በደህና መጣሽ እህት ተሻለሽ ወይ ትንሽ ቀለል እያለሽ ነው
|
![]() |
zedtube600
(16 hours ago)
በርቺ ውዴ ነይ ቤቴ በቅንነት ደምሬሻለሁ
|
![]() |
sitratube2441
(21 hours ago)
ራሠል ኬሂማ ታመጭልኛለሽ ዉዴ ክር እፈልግ ነበር እንድሁም የሚሸጥ ዳንቴል ካለሽ የረከቦት፣የትሪ ፣የቁርስና የጀበና ጠቅሙ ካለሽ ከሌለሽም እንድሠሪልኝ
|
![]() |
FoZlTube-cq1ci
(13 hours ago)
ወአለይኩም እሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህእህት እጂሽይባረፍ ፍትህህህህ ለወገን
|
Add comment