ማዕዶት ቲዩብ
ማዕዶት ቲዩብ's Channel
 
 
 
ማዕዶት ቲዩብ
Profile
 
Name
ማዕዶት ቲዩብ
Description
#ማዕዶት#🌹ማለት መሻገር ማለት 🌹ነው ይሄን ቻናል የከፈትኩት እኔ እህታችሁ ማዕዶት ስሆን በዚህቻናል የማስተላልፋቸው መልዕክቶች በሙሉ ሁለ ገብ የሆኑ ትምህርት አዘል ነገሮችን የማስተላልፍበት መሆኑን እየገለፅኩኝ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተኛ ሁኑ እላለሁ ነዎር 💗🌹

Subscribers
3.6K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
emushewatube (3 minutes ago)
በጣም ትክክል በጋብቻ ላይ የሚመጡ አወዛጋቢ ሂደቶች አስጊ ናቸዉ ምክንያቱም አሁን ሰአት ላይ ወጣቱ በጦርነት በተለያዩ ነገሮች እየጠፋ ስለሆነ ተተኪ ትዉልድ ያስፈልጋል
zewdneshtadese (10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ማእዶትየ ትክክል ብለሻል የመጣብን መቅሰፋት ከባድ ነው መጨርሻችንን ያሳምርው ሌላ ምን ይባላል
Zgoratube (18 minutes ago)
አሜን ይክበር ይመስገን የሰዉ ትዳር ማነዉ የሚያፈራርሰዉ እዉነት ከባድ ነዉ ማስተዋሉን ያድለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁንልን
ኢክራምይቱብ (28 minutes ago)
አው ትክክል ብለሻል በአሁን ሠአት ያለንበት ሁኔታ ያስፈራል ሴቶችም ባለትዳር ወዶች ጋር መሽለጥለጥ ይወዳሉ ወዶቹደሞ እምታምራቸው ባለትዳር ሴትናት እረተው የሠው ትዳር አናፍርስ እባካይሁ ትዳር ቀልድ አደለም
astersimatube (32 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸላልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር ውድ
ZagochiMedia (47 minutes ago)
ማዶት እንኳን በደህና መጣሽ እውነት እናመሰግናለን ግዜሽን መሰዋት አድርገሽ ብዙ ትምህርቶችንነው የሰጠሽን ቀጣይ ብዙ ስራወችሽን እንጠብቃለን።
Simegngoshu21 (51 minutes ago)
እውነት ብለሻል ማማየ ምርጥ እና አሪፍ ሀሳብ ነው እንደ ኢትዮጰያ ምርጥ እና ሀይማኖተኛ እና ህዝቦቿም ሰርአት አላቸው
ፋክት123 (1 hour ago)
ጠክረሽ መያዝ ነው በተቻለሽ ሁሉ ማድረግ ትዳርሽ እንዳይፈርስ ፈጣሪይ ካዘዘ ሁለየም እንዳለ ይሆናል እና ፀልይ አይዞሽሽሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
bogalachyoutube (1 hour ago)
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ መልከም ቆይታ ናበራ ትክክል ናው
emukal (2 hours ago)
ማእዶ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሉም ያልሻቸው በሙሉ ትክክል ናቸው በይበልጥ ትዳር እያላቸው የሰውን ትዳር አሻግረው የሚመለከቱ ብሎም ትዳር የሌላት ሴት ወይም ወንድ ባለ ትዳር ላይ አይናቸውን መትከል ይወዳሉ እውነት ግን ልቦና ይስጣችሁ ሌላው ግብረሰዶም በአገራችን ላይ እየተስፋፋ መቷል ይሄ አፀያፊ የሆነን ነገር እጅግ አድርገን ልንቃወም ልንፀየፍ ይገባል በመቀጠል ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ለትዳራቸው መፍረስ ምክንያት መጀመሪያ ፍቅር ውስጥ ሳይገቡ በፊት በጥልቀት ስለቤተሰብ አለመጠናናት እና የትዳር ፍላጎቱን ለቤተሰብ አለማማከሩ እሷም አለማማከሯ የወደፊት ሃያታቸው ላይ ተፂኖ ይፈጥራል
Dagtu-bi9ds (11 hours ago)
ትክክል ብለሻል አገራችን ማንም የሚቀናባት አገር ነበረች በራሣችነሰ ግዜ መጥፎ አስባልኘናች ወንበር ላይ ቁጭብለው አገራችን ጨረሷት ኤያባሉ አዬጠቀሙ ፈጣሪ ይፍረድ አገራቼን መስሊም ክሪስቲያን ተዋዶ ተሳስቦ የማንርባች አገርነበረች መቸም ፈጣሪ ይፍረድ
ዝናሽቱዩብz (15 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እድ ምድነው ትዳር መፍረስ አድስነገር አይደለም እምነት ጠፍቷል በቤተክርስቲያን የሚጋቡት ፈራእግዝአብሔር ያላደረባቸው የቤተክርስቲያ ህጉን ታይረቱት አዳዳቸው ትዳር ቀላል አይደለም በጣም ከባድነው ፈጣሪይሁነንነው
tekeofficialtube7988 (11 hours ago)
adhena ሀረግ lottery እና ለራሳቸዉም ታሪካቸው በመተማ በተደረገው ሰላማዊ መሆን እንደሚችል ስለሚያውቅ ነው የኢትዮጵያን ባልተገባ መንገድ መልካም ነገር ከተራራማው
maritatube-5352 (12 hours ago)
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi በ ትክክል barichi ደስተኛ ለመሆን መልክ ወይንም ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልገን ንፁ ልብ እና እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነውበህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነውኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር️️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።
HanaWuletawtube (11 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እውነት ነው ውዴ አሁን ላይ ያለው የባለትዳሮች በጣም ያስፈራል እውነት እዳው እግዚአብሔር ትዳራችንን ይጠብቅልን የሚሰማው የሚታየው ከባድ ነው
wds8644 (6 hours ago)
️የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::
seni7092 (9 hours ago)
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ዉድ በትክክል ማንኛውም አዉ በጣም እረክሳዋል እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያደረግልኝ እንጂ በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነዉ ያለን ግን እግዚአብሔር አይጠለንም
Lezatubeoffical-p1b (22 hours ago)
ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ስለዚህ ማንም የውጭ ሰው መጥቶና ገብቶ ሊያፈርሰው አይገባም እንደ መጀመሪያ እኮ እንደት እንደሆነ ስለትዳር ማወቅና መገንዘብ አለብን ስገባ ደሞ ከውጭ ያላችሁ ተረጋጉ በሰው መካከል አትግቡ
abayneshbrhanu (21 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን ስትይ የት ነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለን በሞቴ በደጉ ጊዜ በጡሩ በቅዱሳን አባቶችና እናቶች በያዝነው ዝና ነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ቢኖረንማ ይሄን ሁሉ ግፍ አንሰራም ነበር
atsedetube123 (18 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን በርች በቀጣይም እንጠብቃለን
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.40 getAdditionalSections finish at: 0.70 applyHTML finish at: 1.90