Amazinግ - tube
Amazinግ - tube's Channel
 
 
 
Profile
 
Name
Amazinግ - tube
Description

ሰላም ውድ የAmazinግ - tube ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ በዚ ቻናል የተለያዩ ሰወችን ስብእና እና ሌሎች ለሂወታችን አስፈላጊ የሆኑ አስተማሪ ታሪኮችን እንድሁም ገዘብ ነክ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኙበታላችሁ።
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። 🦋

https://youtube.com/shorts/P7_Rmlyd1bY?f...
Subscribers
1.18K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
rahmatube5596 (4 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ በጣም ደስ የሚል የረሱላችን ምረጥ ታሪክ ነው ያቀርብክልን በጣም እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በረታ
ekramyoutube7133 (10 minutes ago)
ሶላዋቱላሂ ተስሊመን ከቲረን ማሻአላህ ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ነው እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃ ተባረኪ ውድ አላህ በያለንበት ሰላም ፍቅር ይወፍቀን
AberashYouTube (18 minutes ago)
እግዚአብሔር ይማሰገን በጠምአሰተምረ ታረክነው በውስጥ ቁገነረየየዘየገረነው ጥሩቆይችነበረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለም ፈቅረየሰማን
ሠላምአለኩም እራህመቱላሂ ማሻአላህ
weyni2816 (31 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ነው እንካን ሰላም መጣሽ
sofi-ug1vp (46 minutes ago)
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም የሲራ ትምህርት ብዙ ታሪኮች አሉበት ሀቂቃ ማንበብ ለቻለ ሰዉ ብዙ ነገር ያስተምራል የምወደዉ መፅሀፍ ነዉ
alialemi3587 (51 minutes ago)
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል ቆንጅ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ይጠብቅልኝ አሜንንን አሜንንን
zewdneshtadese (1 hour ago)
አለን አለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሐገራችን ይሁን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አሜን
ኢክራምይቱብ (1 hour ago)
ሱለላ አለይና ወሠለም S. A. W አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበርካትሁሁሁ አህለን በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን ደስስስእሚልቆይታ ነበር
እሙሂክማ-ዠ4ለ (3 hours ago)
ሠላማሊኩም ሡለላህ አሊህ ወሠለም ያረቢ የነብዩ ጎረቢት ያርገን
burtetube (15 hours ago)
Baga dhuftee yadaa gariidhaa jabadhuu waqqaayoo biyaa kenyaa nagaa nufii haa godhuu
hiwotetube_ (8 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ያድልልን አድሱ አመትን የተባረከ አመት ያድርግልን በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት
saniatube2360 (21 hours ago)
EGZIYABEHARE YEMESEGANE LEHULACHUME ENEKUNE LADISU AMETE BESELAM BETENA BEFIKRE ADERESACHU BEWNATE AMEN AMEN AMEN EGZIYABEHARE YEMESGANE
itsmeageri (2 hours ago)
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi yebeza ewunet betam desi yemele temehireti new personality share yadergishlenini bewuneti enameseginaleni
hawawussen (6 hours ago)
ማሻአላህማሻአላህበጣምምርጥ ተታርክነዉአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁማሻአላህ
bitibahrain (17 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መተሳሰብ ፍቅር ጤና በረከት ደስታ ተድላ ሁሉ ለሀገራችን ማርተዋሉን ይስጠን
ayinyeyoutube8354 (6 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አሪፍ ነበረ በርታ ያወቁትን ማሳወቅ አሪፍ ነው ፈጣሪ ሀገራቺንን ሰላም ያድረግልን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን
barekatyoutube5196 (14 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣቹው በጣም አራፍ ትምህርቱን በርቱ እግዚአብሔር አመለካችን ለሀገራችን ለሁለችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን አሜን አሜን አና አመሰግናለን ስለ ነበር ቆይታ
ፈንታቲዮብ (4 hours ago)
የምወጅሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አገራችንንንን ኢትዮጵያ ሠላሟን ይመልስልንንን ፈቅሪ አንችነትንን ይስጠንን
ሰአዳጌታሁን (8 hours ago)
ከከከከከ ማሻአላህ ያስር ብር ሺልማት ነበረህ አላለም በጣም ጠቃሚ አዝናኝ ፖሮ ግራም ነው ካሁን በፌት ያልሰማሁትን ታሬክ ነው የሰማሁት በረች ቀጥይበት
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.10 main response parse finish at: 0.30 getAdditionalSections finish at: 0.50 applyHTML finish at: 4.30