Profile
Name
Ali&Alemi
Description
Hi guys welcom to my channel this channel is free of politics& racism thank you for subscribing&support
ሠላም ቤተሰብ እንኳን በሠላም መጣችሁ ይህ ቻናል ከዘርኝነት የፀዳ የተቸገሩትን የሚረዳ እና ብዙ ስፖርታዊ ነገሮችን የምቀርብ ሁሌገብ ቻናል ነው ስብስክረይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏😍
ሠላም ቤተሰብ እንኳን በሠላም መጣችሁ ይህ ቻናል ከዘርኝነት የፀዳ የተቸገሩትን የሚረዳ እና ብዙ ስፖርታዊ ነገሮችን የምቀርብ ሁሌገብ ቻናል ነው ስብስክረይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏😍
Subscribers
3.99K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
yohannatube
(3 minutes ago)
ሰላም ሰሳም ሰላም ላንቺ ይሁን ፣ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን በደህና መጣሽ ፣ ዋው እሪፍ የእንቅስቃሴ አይነት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እሺ እንሞክረዋለን ፣ በርችልን
|
![]() |
fafigogamiwa4383
(10 minutes ago)
ጎበዝ እስፖርት መስራት በጣም ደስ ይላል ከደስታዉ በስተጨማሪ የሰዉነት ቅርጽን እንዲስተካከል ያደርጋል እንዲሁም ደግሞ ለጤንነት በጣም ጥሩ ነዉ
|
![]() |
keditube2696
(18 minutes ago)
ቆንጆ ነው እናመሠግናለን አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
|
![]() |
tmhd1787
(28 minutes ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጅ የእስፖርት አይነት ነው ጠንክሮ ለሚሰራ በወር ውስጥ ለውጥ ይገኝበታል ጠንነት ነው እስፖርት ከድብርት ያላቅቃል ሌላው በአገርኛ ሙዚቃ ብቀይርው ደስ ይላል በርቺ
|
![]() |
seni7092
(32 minutes ago)
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ዉድ አዉ ምርጥ እስፖርት ነዉ ደግሞ እቤታችን ዉስጥ የልንሰራ የምችለው ነዉ እናመሰግናለን ስለ አካፈልሽ ነገር
|
![]() |
mesitube8396
(46 minutes ago)
ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር ውድ ያገሬልጃች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኘ እና በርችልን ጎበዝ እስፖርት ጥሩነው
|
![]() |
ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
(51 minutes ago)
ሰላም ለዚ ናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የእስፖርት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ገና ካድቺ ብዙ እንጠብቃለን ትልቅ ቦታም እንደምትደርሺ ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚያብሔር ሀገራችንን ይጠብቅል
|
![]() |
hayattube34
(2 hour ago)
ሰላም ሰላም የኔ ውዴ እኳን ደህና መጣሺ ዋው በጣም ያምራል ማሬ ቀጥይበት ሰላምሺ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን
|
![]() |
zedyoutube4529
(1 hour ago)
ዋውውውው ደስ የሚል እና ሀሪፍ ጠቃሚ እስፖር ነው ያሳየሽን ብዙ ግዜ እስፔርትን እንደቅንጦን ነው የምናየው በኛ አገር ግን እስፖርት ለጤና ጠቃሚ ነው በርቺ
|
![]() |
tube-yi6vt
(2 hours ago)
ዋውውውው ጎበዝ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንን
|
![]() |
Emutofiktube50
(16 hours ago)
እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህታችን በጣም ሀሪፍ እስፖርትነው ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ እስፖርትነው ወላሂ በጣም ደስ ይላል በሌላቪድዩ እስክንገናኝ ደናሁኝ
|
![]() |
ematube8524
(22 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ጎበዝ በርችልኝ እህቴ አሬፍ ትምርት ነው ውዴ እስፓርት ለጢንነትም ጥሩ ነው እቅስቃሴ አሬፍ ነው ከመዳም ስራ ጋር እቅስቃሲ ጥሩ ነው
|
![]() |
kassahunfikadu8579
(5 hours ago)
ሰላም...ሰላም...ሰላም እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ
|
![]() |
mesimekdi
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እስፖርት ለጤንነት ጥሩ ነው ጥሩ እንቅስቃሴ ነው ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
buzetube1356
(10 hours ago)
ዋውውውውው በጣም ጉበዝ አሪፍ እስፖርት ነው ያሳየሽን እስፖርት ለቅርፅ ብቻ ሳይሆን ለጤናችንም ጠቃሚ ነው ሳያቆርጡ ሁሊም መስራት
|
![]() |
HAWAYIMAMABEGAZ
(4 hours ago)
ሰላም ሰላም እህት እንካን ሰላም መጣሺ ውደ ዋውውውውውው ጥሩ እቅስቃሴ ነው ውደ የቦርጭ ማጥፍያ ሹክ በይኝ በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ
|
![]() |
habitayetubi
(15 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀአገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ነው አመሰግናለሁ
|
![]() |
shekalit
(7 hours ago)
እግዚአብሄር ይመስገን እኬን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ ዋው
|
![]() |
tube-xt7bd
(10 hours ago)
ሰላም እዴት ነሽ ቆንጆ ቆይታ ነበር ብዙ ነገር የምሰሪበት ቻናል ያረግልሽ ፍቅር አድነቱን ይስጠን
|
Add comment