Profile
Name
አሚ .YouTube
Description
እስላማዊ ትምህርቶች
Subscribers
2.72K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
almitube9417
(4 minutes ago)
አሪፍ ምክር ነዉ ትችትን እንዴት መቋቋም እንችላላን በትግስት ለትችን ጆሮን አለመስጠት በራሳችን መንገድ ብቻ መጓዝ ነዉ
|
![]() |
selamyoutube5901
(10 minutes ago)
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን ሀሪፍ መረጃነው እንደዚህ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ዘወትር የምናደርጋቸው።መልካም ነገሮች እንኛን ያስደስቱናን
|
![]() |
ሊዱያርሴማ
(17 minutes ago)
ሰላም እህቴ አሪፍ ነው በርች ጎበዝ
|
![]() |
martatube8194
(28 minutes ago)
ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ ዋው አሩፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
|
![]() |
kidestyoutube27
(31 minutes ago)
ሰላም እህቴ እንኳን ደህናመጣሺ ዋውውው ቦታው ደሰየላል በጣም ደሰየሚል ጊዜነበር እናመሰግናለን
|
![]() |
fanatube196
(46 minutes ago)
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን አሪፍ ርእስ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ፈጣሪን በመያዝ የማንቋቋመው የለም ፈጣሪ ለነገሮች ሁሉ መውጫ ቀዳዳ አለው እሱን የያዘ አያፍርም ።ሀስብሽኝ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ።
|
![]() |
burtkanshowtube
(51 minutes ago)
ሰላም እህት እናመሰግናለ ለሰጠሽን ምክር በጣም አሪፍ ነው በዝህ ዘመን እንደዝህ እየተመካከርን ካልሆነ አልተቻለም ሁሉም ነገር ከባድ ነው የሚረብሽ ብቻ ነው
|
![]() |
selamyoutube5901
(2 hour ago)
ህይወት ማለት የትግል መድረክ ነች ።
|
![]() |
tgtube1261
(2 hour ago)
ሰላምሽን ያብዛልኝ ኡሚ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በትክክል ነገሮችን ሁሉ በተጣመመ መልኩ እየወሰድናቸው ነው ኧረ ወገን የሀገራችን ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው ፍትህ ለወገኔ
|
![]() |
ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ
(3 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ምክርነዉ
|
![]() |
abebayoutube
(3 hours ago)
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ልክህ ምድር አሸዋ የበዛ ይሁን ቆንጆ የሆነ ምክር ነው ያስተላለፍሽልን ከምንም በላይ ትዕግሥት አስፈላጊ ነው በሕይወታችን ውስጥ ለሁላችንም ትግሥቱን ይስጠን ፈጣሪ
|
![]() |
imransadik-g1g
(18 hours ago)
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንክዋን ደህና መጣሸ መራራ ትችቶችን ታግሶ ለመኖር አሪፍ አቀራረቡ ነው በርቺ ሰላም ለሀገራችን የሞቱትም አላህ ጀነት ፊርጆስ ይወፍቃቸዉ ለቀሩትም ከላህ ነሰሩን ቅርብ ያርግላቸዉ ️️️️
|
![]() |
ሪች1
(8 hours ago)
ውይ የሚቀሳቀሱት አበባዎች ደስ ሲሉ በጣም ጥሩ መልክት ነው ተባረኪልኝ ውዴ
|
![]() |
madefekade7248
(7 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህት በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ፈጣሪ ያድለን አገራችንም ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
hanagerma9528
(1 hours ago)
ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉዉዉዉዉ እህት ተመስጭ ነዉ የሰማሁት በእወነት ብሩህ አዕምሮ አለሽ በርቺ ፈጣሪ ይጨምርልሽ በርቺ ሠላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ
|
![]() |
hayatuu
(7 hours ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ እህታችን
|
![]() |
kalkidan
(15 hours ago)
ስላም ጤና ከአንቺ ጋር ማስተዎሉን ይስጠን ፅስህተታችንን የምናስተካክልበት ንጹህ ህሌና ይስጠን
|
![]() |
tgtube1261
(12 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ብልፅግና ለእኛ ይሁን እንተሳሰብ እንዋደድ እንከባበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
|
![]() |
abiycaketube482
(11 hours ago)
ሰላም እዚህ ቤት አሪፍና መካሪ አስተማሪ ነው ያቀረብሺው በርቺ ሰዎች እንደሚጠቀሙበት እርግጠኛ ነኝ
|
![]() |
fafizuzutube7522
(3 hours ago)
ጀዚከሏህ ኸይር
|
Add comment