Profile
Name
ሰላም ዩቱብ Selam YouTube
Description
የተለያዩ ምግቦችን ማዘጋጀትና እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ወንጌሎችን አቀርባለሁ
Subscribers
2.52K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Admaletube
(3 minutes ago)
እህታችን በእውነት ምርጥ ምግብ ባለሙያ ነሽ
|
![]() |
mekditube22
(9 minutes ago)
የኔውድሰላምሽ ይብዛ ሰላምለሀገራችን ይሁንልን በጣም ጥሩ በርች ማማየ
|
![]() |
ስኒነኝ
(18 minutes ago)
ስላም ስላም ብያለው ለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ ማር ዎውውውውው እሪፍ አስራር ነው ውድ
|
![]() |
maraki29tube
(27 minutes ago)
ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ
|
![]() |
alemieagegnehu
(31 minutes ago)
ስለምሽ ይብዛ ሰለምዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልን በታም ቅንጇ አሰራር ነው ያኔ በለሞያ ወው እጅሽ ይባረክ ውዴ ክንቺ ብዙ እንጠብቃለን፣
|
![]() |
Betitube12
(47 minutes ago)
ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አንችም እንኳን ስላም መጣሽ በርችልኝ ሩዝ መንዲ በጣም ነው እምውደው እሚመችኝ እናመስግናለን ስላካፍልሽን
|
![]() |
yordanstube8287
(51 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና ዋውውውው ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናል
|
![]() |
mtube9382
(2 hour ago)
ሰላም ማማየ የኔባለሞያ ነገር እደትነሺልኝ በርች በጣም ባለሞያጎበዝ
|
![]() |
Emebet350
(2 hour ago)
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ዋውውው እናመሰግናለ ስላሳየሽን
|
![]() |
meaza2310
(3 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ አሪፍ አሰራር ነው
|
![]() |
tonaworld6889
(21 hours ago)
ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን ዋውው ባለሙዬ ነሽ ቀይ ድጋብዥኝ
|
![]() |
mimitube2662
(18 hours ago)
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዋው ነው እህታችን እጅሸ ይባረክ
|
![]() |
shemistube
(14 hours ago)
እዝህቤት እደትናችሁ በጣም አሩፍ ቨደወ ነበር የስውልጂ ቢተዛዘን መልካምን ቢያስብ ማንም ዲሀ አይኖርምነበር ለሁሉም ቅን እናስብ ቅንነት ለሁሉም ስቅነውና መልካሙንሁሉ ይፍጠርልን ምርጥ ምግብ ባለሙያ
|
![]() |
HaGeezdnendale
(15 hours ago)
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው የኔ ወድ ርችልኝ
|
![]() |
madenketube9911
(8 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምየ እኳን ደሕና መጣሽ ቆጆ የሩዝ መዲ አሰራረ ነው ያሳየሽን ዋው ሰላም ለኢትዮጺያ ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለሕዝባችን እስክትፍስ ላለው ሑሉ ሰላም ይሑን
|
![]() |
mekdemayu
(4 hours ago)
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ስላጋራሽን እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
_media.5695
(5 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እምወድሽ እህቴ ሁላችንም በህይወት ስንኖር መልካም ነገር እንስራ መልካምነት ለክፉቀን ድብቅ ነው መልሶ ይከፍላን ወይኔ ስራዋን ረሳሁት የኔ ልባም የኔ ባለሙያ
|
![]() |
sarahabeshawittube8524
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ወድ ዋውውውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ️️
|
![]() |
hiwattube
(18 hours ago)
ስላም ስላም የምወድሺ የማከብርሺ እህቴ ዋውውውውዋውውውው በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመስግናለን
|
![]() |
tube64813
(15 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል። ሰላምናፍቅርን አድነትን መተሳሰብን አብዝቶ ይስጠን ዋውውውውውቆጆ አሰራርነው ጎበዝ የኔ ባለሙያ
|
Add comment