ፍኖተ ያሬድ#fnote yared
ፍኖተ ያሬድ#fnote yared's Channel
 
 
shorts #ክትፎ_በጉራጌ
2
#shorts
2
March 30, 2025
1
#short #virel #funnyvideo
0
shorts #funny_videos
0
 
ፍኖተ ያሬድ#fnote yared
Profile
 
Name
ፍኖተ ያሬድ#fnote yared
Description
እንኳን ወደ ፍኖተ ያሬድ ቻናል በሰለም መጡ በዚህ ቻናል ይጠቅማል የስተምራል በለን ያስብነውን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው እናንተም subscribe በማድረግ ተከታተሉን ስለመጣችሁ እናመሰግናለን

welcome fnot yared channel
please subscribe became best family
than you for joined


https://t.me/boost?c=2549477196



https://www.youtube.com/@Fnotyared
Subscribers
1.56K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
HaregTtube (3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ከቤተሰቤቸ ጋር ማሳለፋ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ሆይ ቤተሰቦቸን እና ኢትዮጵያ ጠብቅልኝ
fayizamohammed (10 minutes ago)
ማሻአላህ ተባረከላህ በዉነት በጣምነዉ ደስ የሚሉት ቤተሰብጋ ጊዜማሳለፍ እደት ኮ ደስእደሚል በርች እህታችን
ሀገሬHageratube-x2b (18 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዋውውውው እንዴት ደስስስስ ይላል ከቤተሰብ ጋር እንደዚህ ሰብሰብ ብሎ መቋደስ ለዚህ በብቃት እድል ነው
መሰረትፀሃየ (28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋራ ይሁን ዋውውውውው በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል ከቤተሰብ ጋር እንደዚህ ስብስብ ብሎ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
qorontosmedia (31 minutes ago)
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ያምራል። እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ። በየአላችኹበት ቦታ ኹሉ ሠላማችኹ ይብዛላችኹ። ጥሩ ሥራ ነው ። በርቺ
nejataliyoutube9902 (46 minutes ago)
ሰላም ሰላም ላችይሁን እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ዋውውውውውውውው በርችልን እናመሰግናለን
MesiTube-p2t (52 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ ዋውውውውው በጣም ደስ ይለናል ፍቅር ያኑራችሁ እኛንም ከስደት መልስ እንደዚህ ደስ የሚል ግዜ ለማሳለፍ ፈጣረ ያብቃን አሜን
AtsedeZerfu-ei3fq (1 hour ago)
ስስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነው ዋዋዋው በጣም አሪፍ ስረብሬት ነው
የናትዋ (1 hour ago)
ደስ ሲሉ ሺ ያድርግልሽጰተባረኪ ቤተሰቡን
alemyetube- (2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወው በጣም ደስ የሚል ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያደርግልን
birhanwoloyetube1002 (10 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ደስ የሚል ነው ያገራችን ሽምግልና ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው
selammulubrhan3901 (4 hours ago)
ሰላም፡ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ ኣህት በጣም፡ደስ የሚል ኣሪፍ ቆይታ ነበረን እናመስግናለን በርቺ
Radiahmed (12 hours ago)
እኳንን በሠላም መጣሸ ውዴ ፈጣሪ በያለንበት አለም ዳርቻ ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁንልን በርቺቺቺ በርቺልንንን
kalkldanmekuanint8015 (4 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ አሪፍ ቆይታ ነበር አሜን ምርቃታችውን ፈጣሪ ይቀበል ደስ ይላል በተስብ ሲስበስብ
kemir264 (14 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
SamiraUae-v5g (21 hours ago)
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጠሽ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣችሁ
መድናአስፋው (19 hours ago)
ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን
ብርሐኔ (20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል ምምምም
BahariyeAlawi (3 hours ago)
ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም ሰለም። እህታችን ደህና ናጣሸ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰለም ፍቅር የሰፈረበት ሀረፈ ጥሩ ነው ጠከሪ
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.20 main response parse finish at: 0.60 getAdditionalSections finish at: 1.00 applyHTML finish at: 2.20