Profile
Name
Lulu ሉሉ tube
Description
Well come to Lulu tube / እንኳን ወደ ሉሉ ዩቲዩብ ደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስቂኝ ቁምነገር የያዙ ቪድዎች ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🇪🇹😘
Subscribers
25.4K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
lulutube885
(3 minutes ago)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000571065065 ነፊሳ ሙሳ የሳኡዲ SA6480000101608010107827
|
![]() |
Adne_
(10 minutes ago)
በእውነት ይሄን ሰሞን በሶሻል ሚዲያ ያየሁት አንድነት በጣም ነው ያስደነቀኝ ያስደሰተኝም ያች ሁላሊቷ ለታመመችውና ለዚች ሞት ለተደፈረደባት እህታችን ያየሁት አንድነት ምናለበት ሁልጊዜ እንደዚህ ብንሆን ዘር ሀይማኖት ሳንልይ ያንዳገር እስከሆንን ድረስ አንድ ብንሆን ለእህታችን እግዚአብሔር የሞቷን ደብዳቤ ወደ ሂዎት ይለውጥላት ይድረስላት አሜን
|
![]() |
Umufetitube
(17 minutes ago)
አላህ ነጃ ይበላት ከቤተሰቦቿ ጋር ተገናኝታ የምናያት ያድርገን
|
![]() |
SamreaMama
(28 minutes ago)
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወድማችን ለሱለይማን አብዴላ እባካችሁ ለወድማችን ለሱለይማን ድምፅ ሁኑት
|
![]() |
kal2-x9n
(32 minutes ago)
|
![]() |
Ebaydetube
(47 minutes ago)
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ሉሉዬ
|
![]() |
habhabshi308
(52 minutes ago)
ሱለይማንአብደላ። ፍትህፍትህ ፍትህ። ድምፅሁኑ
|
![]() |
hassenabagibee371
(1 hour ago)
mohammed al arusi the best man masha ALLAH
|
![]() |
asliethiotube
(1 hour ago)
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ይህ ነው አንድነት አላህ ወታ ደሞ ከዚህ በላይም የምንደስት ያድርገን
|
![]() |
Fatumatube.2
(2 hours ago)
አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው የሠው ህመም ያመኛል ብለው ለረዷት ሁሉ
|
![]() |
SamreaMama
(5 hours ago)
እህታችን ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ
|
![]() |
SofiyaHaji-ov8he
(19 hours ago)
አሏህ ይጠብቃችሁ ያሃገሬ ልጆች ጀግኖች በጣም ተደነቃላችሁ
|
![]() |
maroa1426
(21 hours ago)
መሀመድ አል አሩሲ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ ምናለ እንዳተ አይነት ለኢትዮጵያ የሚቆም መንግስት ቢሰጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም እህቶቼ ለተቸገሩት ሁሉ ድምፃቸው የማይሰማ ብዙ ሴቶች አሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው አሜን አሜን
|
![]() |
kikahumed2392
(7 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሀመድ አል አሩስ የአባይ አንበሳ የሀገሬ ጀግና ስላየሁት ደስብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቀዉ
|
![]() |
foziyatube4807
(14 hours ago)
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
|
![]() |
TነኝየMልጅ
(20 hours ago)
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች አላህ ያግዛችሁ ያረብ
|
![]() |
MuktarMahammedMuktarMahammed
(14 hours ago)
ወላህ ኢትዮጵያውነት በጣም ኮራሁበት አልሀምዱሊላህ እና አብሽሩ ያለን አቅም ተጋናፅፈን እህታችን እናድናት ታሪክ ንሰራለን ገና አላህ እህታች በሰላም ወደ ቤትሰብዋ ያድሪሳት
|
![]() |
nejatabdella4725
(1 hours ago)
ኢንሺሀላህ ለሀገሯ ለቤተሰቦቻ ያብቃት ለእናንተም አሳባቹሁን አላህ ያሳካላቹ
|
![]() |
tiruworkhailemariam2702
(16 hours ago)
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እመብረሀን እስከነልጆ ነፃ ያውጡሽ!!!
|
![]() |
taibah5903
(8 hours ago)
አላህከዚህ መከራነጃይበላት እኛንአላህይጠብቀንከዚህ ፈተና ዉድ የሀገሬልጆች አላህይጠብቃችሁ
|
Add comment