Profile
Name
ጀሚላ ጉራጌዋ Jemila guragewa
Description
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እካን ወደ ጀሚላ ጉራጌዋ Jemila guragewa ቤተሰቦች እካን በሰላም መጣቹህ አዲስ የሆናቹህ ሰብስክራይ በማርግ ቤተሰብ ሁኑ ይህ ቻል ለናተ ይጠቅማል ወይም አስተማሪ ነገሮችን ይዤ እመጣለው ቤተሰብ እንሁን
Subscribers
2.62K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
Rozaguraga
(4 minutes ago)
አሰላምአለይኩምአሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድርግልን ያረብ ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር
|
![]() |
fentaye9663
(10 minutes ago)
የኔወድም ፈጣሩ ጥኒቱን ይስጥህ በጣም አሞኛል በወድመህ እረፉት የዉነት በጣ ነዉ ያዘኩት ያሪድየ። የምለዉ የለኛም ስለማዲጊ
|
![]() |
fekertube
(18 minutes ago)
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ አሪፈ ቆይታነበረ
|
![]() |
hayatsid71
(28 minutes ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን የምወደሺ እንኳን ደህና መጣሺ ሰለመጣሺ ሰላየሁሺ በጣም ደሰ ብሎኛል ባለሺበት ቦታ አላህ ይጠብቅሺ ሠላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ያማል ሀገራችን ያለ ጉፊ
|
![]() |
sofi-Tube
(31 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሀገራችን ጉዳይ ያሳስባል ሀቂቃ ሱብሀነክ ጥሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
rezantube2355
(47 minutes ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጀሙዬ ጠፍተሻል
|
![]() |
Hdya-chanel
(52 minutes ago)
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላቹ አላህ ያግዛቹ ያግዘን ዩቱብ ልፋት መጨረሻው ያሳምርልን ሀገራችን ሰላም ያሰማን ለሀገራችን ስቃይ በቃቹይበለን
|
![]() |
MariMari-gd5rk
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ያፅናህ ወውድም
|
![]() |
zizutube
(1 hour ago)
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
|
![]() |
betitube1234
(2 hours ago)
ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ እውነት ነው ይሄ የሁሉም ጉዳይ ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን
|
![]() |
sintayehuyoutube
(9 hours ago)
ሰላም ያማል የማን ዲንጎ ሞት የማይታሰብ ሞት ነው ማመን ይከብዳል የፈጣሪያለ ነብሱን በአፀደገነት ያኑርል መፅናናት እመኛለን
|
![]() |
hanawerku
(17 hours ago)
ሰላም ሰላም ጀምየ የኔወድ በጣም ያማል ፍፍፍፍፍፍፍ
|
![]() |
qamuti1
(17 hours ago)
አሰለሙሌኩም ወራህማቱለሂ ወባራከቱ ፈጣሪ የፅነቹ እዉነት ከበድ ነዉ
|
![]() |
hayatuu
(9 hours ago)
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ
|
![]() |
emufahadtube
(17 hours ago)
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔዉድ እንካን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
|
![]() |
WOSEN-YEANKOBER
(5 hours ago)
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ በጣም የታለ ህግ እውነት ነው ፈጠራ ይዘንልን እንጂ ከባድ ነው
|
![]() |
kuraz7873
(8 hours ago)
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በረችልን እግዚአብሔር አንደነት ያደለን
|
![]() |
fekermedia870
(4 hours ago)
ሰላም ሰላም ጀሙ አእግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ትክክል ወንድሜ
|
![]() |
foziya9836
(7 hours ago)
አሰላም አለኩም አህለን ውዴ በጣም ከባድ ነው
|
![]() |
aumueiman
(8 hours ago)
ሠላም ሠላም እካን ደህናመጣሽ የኔውድ
|
Add comment