Profile
Name
rezan ረዛን TUBE 2
Description
ወደቻናሌ እንኳን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ከዘረኝነት ከፗለቲካ🌹 የፀዳ የፍቅር ቻናል ቁነገርና አዝናኝ እድሁም ተመህቶች የሚቀርቡበት ቻናል ነው ወደው ፈቅደው ከመጡ ሰብሰከራይብ ካደረጉ ቪደዎውን ላይክ ሸር እደሁም አስተማሪ ኮመቶችን በመስጠት አበረታቱን አሳድጉን አብረን እነደግ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያድረግለን
https://www.youtube.com/channel/UCDZYTSR...
https://www.youtube.com/channel/UCDZYTSR...
Subscribers
2.23K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
zoobair_45
(4 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና በረከት በናተላይ ይህን አላህ አገራችንንን። እንዱሮዉ ይመልስልን ያርብ ደሲ የሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ። ቀጥይበት አብረን ወደፊቲ።
|
![]() |
tube-yi6vt
(10 minutes ago)
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሆናችሁ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የአላህ ከእንደዚህ አይነት ጠብቃን
|
![]() |
Hasinatube
(18 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ ማሸአላህ ምን አይነት ጣፍጭ ዳአዋ ነው ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልነ እረጅም እድሜ ተመኝሁ እህታችን እናመሰግናለን ጣፍጭ ዳአዋን ስለጋበሺነ
|
![]() |
yeselammedia8720
(28 minutes ago)
ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ስላሙ ያምጣልን
|
![]() |
kaledetube396
(32 minutes ago)
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህያአላህ ያረብ ያረብ
|
![]() |
fatumatube9237
(47 minutes ago)
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አሌይህም ወሰለም አህሌን ወሰሀሌን አላህ ልቦና ይስጠን ሚዲያን ከመጥፎ ነገር በመልካምነት ብንጠቀመው ጥሩ ነዉ
|
![]() |
hwangbolinedance6668
(51 minutes ago)
L53~목소리가 좋네요
|
![]() |
zemzemali6970
(2 hour ago)
አሰላም አሊኩም እራህመቱላ ወበረካቱ መሸአላህ ብየ አለሁ በጣም ደስ ይላል ውደ በርችልኝ አላህ ካችጋ ይሁን የበለጠ ሀድስ ይዘሽ እደምቀርቢ እተማመንአለሁ
|
![]() |
shemistube
(1 hour ago)
ማሽአላህ በጣም አሪፍ ምክር ውዲየተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ምንግዜም ጤናና ፍቅር እመኝላችኃለሁ
|
![]() |
ስስቴልበልሀቲዩብ
(3 hours ago)
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በጣም የምወደው ኡስታዚነው
|
![]() |
ኡሙዚክራቲዪብ
(3 hours ago)
አሰለምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እህት እንኳን ደህና መጣሺ አልሃምዱሊላህ አለኒአመተል ኢስላም ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ልባችንንም ባንተው ፍቅር ሙላት ያረቢ የሀቢቢ
|
![]() |
ETENESH
(7 hours ago)
ሰላም ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መ ጠሽ ሰላም ፍቅር አድናንት ለሀገራችን ይመልስልን አሜን በጣም አሪፍ እናደስ የሚል ዉይይት ነበር እናመሰግናልን እኛንም ፋጣርበስዴት የን በሰላም ለሃገራችን ይብን
|
![]() |
yeberhalomitube
(9 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
|
![]() |
hawasaid4765
(16 hours ago)
አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትክክል እህቴ በጣም እውነትን ነው ምሻአላህ እድታዝ እድሜ ጨምሩ ይስጥህ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን
|
![]() |
narditube5470
(15 hours ago)
ሰላምውድየአገሬ ልጆችሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችን ሰላምፍቅር አንድነት ያድርግልን እህታችው በአለንበት የምንፀናያድርገን ጥሩነውበርች።
|
![]() |
yifatmultimedia
(11 hours ago)
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ረዛንየ ጥሩ ትምህርት ነው በሌላ ቪዲዮ እስከምንገና ቸር ይግጠመን
|
![]() |
habitayetubi
(6 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
|
![]() |
umsalhaden
(21 hours ago)
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ደህና መጣሽ ደስ የሜል የቪድዩ ቆይታ ነው መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አድተማሬ ነው ልቦና ይድጣት እሶንም ስላአቀረብሽልን እናመሰግናለን ካአንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን አገራችን ሰላም ያድርግልን
|
![]() |
ኢሙሁዘይፋ
(16 hours ago)
እሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እዴት ነሽ እህት እናመሰግናለን እታችን አላህ ይጨምርልሽ እደዚ አይት ፈተዋዎች ማምጣት ይልመድብሽ
|
![]() |
WOSEN-YEANKOBER
(16 hours ago)
ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ አሪፍ ጥሩ ቆይታ ቪዲዮ ነው ሁሉም ሰው በየሃይማኖቱ እንዲህ ፈጠራ ው መለመን መልካም ነው
|
Add comment