Profile
Name
Tizita Tube ትዝታ ቲዩብ
Description
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ቤተሰብ ይሁኑ።
Subscribers
2.86K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
hawatube7169
(3 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም ጥሩ የፀጉር ውህድ ነው እንሞክረዋለን ቀጥይበት በቀጣይ በለጠ እንጠብቃለን አርፍ ነው ቀጥይበት ጥሩ ነው
|
![]() |
hiwotetube_
(10 minutes ago)
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው ማሻ አላህ ሁላችንም ቢሆን ፀጉራችንን መንከባከብ ግድ ይለናል ፀጉር ደግሞ እንክብካቤ ይፈልጋል እናም ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ
|
![]() |
zedp4d
(18 minutes ago)
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ቀጣይ እጠብቃለሁ
|
![]() |
meseret5
(28 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመሠግን እህቴ እንኳን ደናመጣሽ ውድ ኢትዮጵያዊ በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ዋውው እህቴ በጣም አሪፍ ዘይት ነው እኔም እጠቀማልው በጣም እናመሠግናላን በርች ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አንድነት ያደለን ለአገራችን ኢትዮጵያዊ
|
![]() |
habitayetubi
(31 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ ፀጉር ነው ያለሽ በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል የፀጉር መስክ ነው አመሰግናለሁ
|
![]() |
ልዕልትtube
(47 minutes ago)
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ ውዴ
|
![]() |
toybatube6130
(51 minutes ago)
እህቴ እናመሰግናለን ሰላሳየሸነ አሪፍ ዘደነው
|
![]() |
hani8649
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሠላምሽን ያአብዛው እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የፀጉር ውህድ ስላሳይሽን ከልብ እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው ባልሽበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ለሀገራችን ሠላሙን ያአምጣልን አሜንን በርቺ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ
|
![]() |
fafigogamiwa4383
(2 hour ago)
ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ ለፀጉር እድገት እና ጥንካሬ እጅግ በጣም ተስማሚ የሆነ ምርጥ እና ልዩ የፀጉር ቅባት ነዉ ይዘሽልን ስለመጣሽ ከልብ አድርገን እናመሠግናለን
|
![]() |
-rahmaaseftube6126
(3 hours ago)
ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺል ምርጥ አሠራርነው እሞክረዋለሁ ሁላቺንንም ውድ የሀገሬ ልጆቺ በያላቺሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ሠላምፍቅርን መተዛዘንን መከባበርን አላህ ይወፍቀን
|
![]() |
rahmatube5596
(10 hours ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ቅባት ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
|
![]() |
birhanwoloyetube1002
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታቻን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው አሪፍ ነው ጡሩ ምክር ነው አፊ ሃሳብ ነው በርች ጡሩ ቆይታ ነበር
|
![]() |
rahmatube6886
(19 hours ago)
ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ የሆነ የፀጉር ቅባት ነው ታሳዬሽን ክበሪልን ያወቁትን መሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ታድለን
|
![]() |
emuyasserh8839
(20 hours ago)
ሰላም ሰላም አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ዋውው በጣም አሪፉና ቆንጅየ የችግር ስር ነው ዋው በጣም ያምራል በዙህ መልኩ አድርገሽ ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ አሪፉ ነበር
|
![]() |
hagerimedia
(8 hours ago)
ሠላም ጤናይስጥልኘሰ ውድና የቸከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም ምርጥ ውህድነው እናመሠግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን አሜን
|
![]() |
buzetube1356
(4 hours ago)
ዋውውውው አሪፍ የፀጉር እንክብካቢ እና ዘይት ነው ያሳነሽን ፀጉራችንን በደንብ ከተከባከብነው ያድጋል
|
![]() |
abebatube5763
(3 hours ago)
ሰላም ውዴ በጣም ቆንጆ ነው። አሪፍ ከሆነ እንሞከራለን እሰኪ። ሲታይ ቆንጆ ይመሰላል ማየት ይሻላል በተርፍ እናመሰግናለን። በሚቀጥለው ደሞ እንጠብቅሻለን በርችለኝ እህቴ አገራችንን ሰላሞን ያምጣልን
|
![]() |
rahiletube
(11 hours ago)
ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ዋው በጣም አሪፍ የፀጉር ቅባት ነው በርቺ
|
![]() |
negetube5884
(4 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ህዝባችን ይሁን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ እማዬ እኔም እመክራለሁ ቆንጆዬ
|
![]() |
tigistalubel5328
(23 hours ago)
ሠላም አሪፍ ቆይታ ነው ለፀጉራችን ማድረግ ያለብንን ነገር ስለመከርሽን እናመሠግናለን ።ልክ ነሽ ለፀጉርሽ የምታረጊው ነገር ለሁሉም ፀጉር መደረግ ያለበት ነው።በርች
|
Add comment