Profile
Name
Rahel Asmerina Bela lifestyle with Bela
Description
Welcome to my You tube Channel thanks for watching and Subscribe
God is a great 😇❤️ እግዚአቢሄር ጓሳይ ዩ
God is a great 😇❤️ እግዚአቢሄር ጓሳይ ዩ
Subscribers
6.48K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
rahelasmerinabelalifestyle5566
(4 minutes ago)
https://youtu.be/7RYbFOXJUoE
|
![]() |
tseghegirmay1
(9 minutes ago)
ራሔል የኔ ቆንጆ አሜን ዝሐፍተይ እኔ አየሁት ቪዲዮ እጅግ በጣም ያምራል ሞራል ታስነሻለሽ እግሬ እችላለሁ እጄ ማድረግ አልችልም በሥራ ምክንያት ስላሳየሽን እንመሰግናለን መልካም በዓል ከነ በትስቦችሽ እመኝልሻለሁ ውዴ
|
![]() |
meronwg9509
(17 minutes ago)
ዎዉዎዊ ራሄልዬ ሂናሽ ሲያምር ዲዝያኑ ልዩነው በጣም ከከለርሽጋር ድምቅ ነው ያረገሽ በተለይ ዝግጂት ስናርሽ በጣም ነው የሚያዝንጠውእናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን
|
![]() |
kwtkwt8235
(27 minutes ago)
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ በውነት በጣም ቆዦ ቆይታ ነው እና በጣም አሪፊ ሂና ነው ቆዦ እርገሽ ነው የቀባሽው ደሞ ሳምርብሽ ዋው በጣም ውድችልሻለሁ አሰራርሽን እናመስግናለን
|
![]() |
rosatube6848
(31 minutes ago)
ሰላም ላንች ይሁን ሪቻዬ ዋው ዋው ብያለሁ የተመረጠ እና ተዎዳጅን ባሕላችንን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን የእጅሽ ዲዛን ዎድጀዋለሁ ከአዝማልቶ ጋር ማች ያረጋል ያምራል የእግርሽን ደሞ እንጠብቃለን እሱ ደሞ ልዩ ነው ተባረኪልኝ
|
![]() |
shewafikreሸዋፍቅሬ
(47 minutes ago)
ውቧ የኤርትራ ቆንጆ የእውነት በጣም ነው የሚያምረው ይህንን የማስግጫ ባህል በጣም ነው የምወደው እጅሽም እግርሽም በጣም ያምራል በደንብ ነው ደግሞ የያዘልሽ ልዩ የሆነ ሞያ ነው በጣም ነው የምወደው የፀገር አሰራራችሁን ፣ቀሚሳችሁን ፣እንቺ ያሳየሽንን የእግር ና የእጅ ማስውብያችሁን እንዲሁም አንባሻችሁን የእውነት ከልብ እናመሰግናለን ሪችዬ ይህንን የመሰላ ውብ ባህል ስላካገልሽን
|
![]() |
FrehiwotsKitchen
(52 minutes ago)
ራሄለይ እንኳዕ ሰላም መጻእኺ የእዳውኪ ፍትው አቢለየን ዋው ዋላ ትናይ የእጋርኪስ ካልዕ ዓይነት እዩ፡፡ ሂና በጣም ነው የሚያምረው በጣም ቆንጆ ዲዛይን ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን
|
![]() |
MarthaTsehay
(1 hour ago)
ሰላም ላንች ይሁን እሪቻዬ ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ እና የሚዎደድ ባሕላችን እዲህ በሚያምር አገላለፅ ገልፀሽ ሻሒውን አዎፈፍረሽ አፍልተሽ የበጠበጥሽበት እና እስከ ሶስት ቀን ማቆየት እንደምንችል ተምሬበታለሁ ስላሠየሽን እናመሰግናለን ቆንጆ አድርጎ ነዉ እጅሽም እግርሽም ያዘው Part 2 እንጠብቃለን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
|
![]() |
yegeterljtube925
(1 hour ago)
ሰላም እዴት ነሽ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ በውነት በጣም ድስ ምን ሂና ነው በጣም ቀልቶልሻን ለዥ እደዚ እደሚዘጋዥ አላቅም ነበር ከልብ እናመስግናለን
|
![]() |
lulitlula4290
(3 hours ago)
ራሄልዬ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ነው እጆችሽም በጣም ያምራሉ እውነት ነው ባህልና ክጠፍእ የብሉን ጌሬ አይፈልጥን ክፍትን እዬ ስላሳየሽን እናመስግናለን መልካም በአል ላንቺም ይሁንልሽ ላይክ ሼር🏽🏽
|
![]() |
lulatesfu2366
(3 hours ago)
ዋው ዋው ጽብቅቲ እግሪ ጽቡቅ ሕኛ እንታይ ኮወጾ ላይክ ሼር ️🏻
|
![]() |
rbkaym1811
(11 hours ago)
ሰላም ራሄልዬ እዴት ነው የምያምርብሽ ሂናው ከከለርሽጋር ልዩ ነው በጣምቆንጆ ኑው ዱዛይኑ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን ሼር ስላረሽልን
|
![]() |
rossethiotube
(19 hours ago)
ራሄልዬ የኔ ልእልት እንዴት ነው የሚያምረዉ አንቺ ራሱ ወርቅ ነገር ነሺ ዱሮ እናቴ ሂና ስትሞቅ ጫፍ ላይ ሁለት ጣቶቼን እሞቃቼዉ ነበር ምርጥ አድርገሺ ነው ሂናዉን ያቦካሺዉ ይመችሺ አቦ ሁልጊዜም እኔዳማረብሺ እንደፈካሺ ኑሪልን ሪችዬ
|
![]() |
meksebtv1376
(11 hours ago)
Wawwww bitaemi xibuk hina Rahela shikorrr
|
![]() |
fevenshow9824
(11 hours ago)
የኔ ልዩ በጣም ነው የሚያምርው ልጂ ሆኜ ለበአል ሂና ይታሰርልን ነበ ልጂነቴን አስታወሺኝ አሁን ሞክሬው አላቅም ኡሁን ያንችን አይቼ እኔም ሂና እጄን መቀባት ፍለኩ እጆችሽ እና እግሮችሽ በጣም ያማምራሉ ውብ እኮነሽ ከነፀባይሽ አሞልቶ የሰጠሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ የኔ መልካምውድድድድድ️️️
|
![]() |
አቢሲኒያAbyssinia
(7 hours ago)
Rahelye Hinna, is Eritrean most Popular beauty care so far, you made a great job by designing beautiful shapes. It really looks beautiful on you thank you for sharing
|
![]() |
nigistimahasho8705
(21 hours ago)
የኔ ቆንጅ በጣም ያምራል እጆችሽ በጣም ያማምራለሉ የኔውድ በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንልሽ
|
![]() |
ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
(5 hours ago)
ዋዉ ነው ሂና እንዴት እንደሚያምርብሺ ራሄልዬ ጣትሺ ረዛዝም ስለሆነ በቃ አምሮብሻል አልኩሺ ሂናዉ ላይ የጨመርሻት ቫኒላም ምርጥ ነች ሂናዉ በደንብ እንዲይዝ ታደርገዋለች
|
![]() |
ABvidio1
(2 hours ago)
ጌታ ሆይ ከ ሸፋፋ ና ዱሽ እጅ ጠብቀኝ ይሄን የመሰለ እጅ እግር አይተን ኣትንሳኝ ኣሜን ::
|
Add comment