Profile
Name
Tigst ,Tube
Description
⭕️⭕️ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራቹህ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰላም ጤና ለናንተው ይሁን በማለት ይህ የ TIGEST TUBE ቻናላችን ልክ እንደሌሎቹ ቻናሎቻችን ሁለገብ የሆኑ ዝግጅቶችን የምናቀርብበት ቻናል በመሆኑ ሀሳብ አስተያየት ድጋፋቹህ አይለየን ለዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የኛ ምርጥ ቤተሰብ እንዲሆኑ በማድረግ ዛሬም ልክ እንደወትሮው ድጋፋቹህ እንደማይለየን ተስፋ በማድረግ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን⭕️⭕️
⭕️⭕️Peace and health, dear and respected families of our channel, peace and health be with you, this TIGEST TUBE channel is a channel where we present multi-purpose events just like our other channels, so your support will not separate us by sharing it with relatives and friends and making them our best family. We offer our sincere thanks⭕️⭕️
⭕️⭕️السلام والصحة ، العائلات العزيزة والمحترمة على قناتنا ، السلام والصحة معك ، قناة TIGEST TUBE هذه هي قناة نقدم فيها أحداثًا متعددة الأغراض تمامًا مثل قنواتنا الأخرى ، لذلك لن يفصلنا دعمك عن طريق المشاركة مع الأقارب والأصدقاء وجعلهم أفضل عائلتنا ونتقدم بخالص الشكر
⭕️⭕️
⭕️⭕️Peace and health, dear and respected families of our channel, peace and health be with you, this TIGEST TUBE channel is a channel where we present multi-purpose events just like our other channels, so your support will not separate us by sharing it with relatives and friends and making them our best family. We offer our sincere thanks⭕️⭕️
⭕️⭕️السلام والصحة ، العائلات العزيزة والمحترمة على قناتنا ، السلام والصحة معك ، قناة TIGEST TUBE هذه هي قناة نقدم فيها أحداثًا متعددة الأغراض تمامًا مثل قنواتنا الأخرى ، لذلك لن يفصلنا دعمك عن طريق المشاركة مع الأقارب والأصدقاء وجعلهم أفضل عائلتنا ونتقدم بخالص الشكر
⭕️⭕️
Subscribers
5.27K
Subscriptions
Friends (12)
Channel Comments
![]() |
halaq
(3 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ የዶናት አሰራር ነው ያሳየሽን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
|
![]() |
tube20134
(10 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታቼንበጣም የሚያምር የዶናት አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይበት
|
![]() |
kabeerayoutube
(17 minutes ago)
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ምግብ ነው ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል ማዘጋጀት በጣም ጥሩ መንገዶች ናቸው ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም በቀላሉ ነው ቤት ማዘጋጀት
|
![]() |
ethio140
(27 minutes ago)
ሰላም ሰላም እግዚሄቢሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውው በጣም ቆንጆ የዶናት አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
|
![]() |
ganetገነት
(31 minutes ago)
ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ዋውውውውውው ይምረጡ ወይም
|
![]() |
daniel-kh7tttubee
(46 minutes ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ጎበዝ ምክጥ አሰራር ነዎው ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች ውዴ
|
![]() |
rahmatube5596
(51 minutes ago)
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው የኔ ባለ ሞያ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
|
![]() |
HayuTube-zu5rn
(1 hour ago)
ሰላም ወዴ እኮን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ዶናተ አሰራር ነበር እናመሰግናለን ሰላካፍልሽን አንቸንም ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው
|
![]() |
EmUibrahim1
(1 hour ago)
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየማሻአላህማሻአላህአስራረሽያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ
|
![]() |
yidenekyoutube
(2 hours ago)
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንንልን ዋው ምርጥ ጌማትነው ያሳየሽን
|
![]() |
ABGe-sr8yk
(16 hours ago)
እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለም ዋዋዋዋ በጣም ምረጥ አሰረረ ዶናትአሰረረ ዋዋዋ
|
![]() |
Mehlat
(14 hours ago)
ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ዋውውውውው በለሙያ ነሺ ፈጠራ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
|
![]() |
ማዕዶትቲዩብ
(8 hours ago)
የኔ ባለሞያ ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
|
![]() |
ZuzuYouTube
(5 hours ago)
ዋወወወ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው
|
![]() |
Selamawit
(2 hours ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው የምር ምርጥ ዶናት ነው ቅርፁም አልተለቀ አላነሰ ከለሩም ያምራል ውዴ ጎበዝ ነሽ
|
![]() |
jemurade
(22 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብላልኝ እናም ዋውውውው እናምሰግናለን ደስስስየሚል ዶናት አሰራርነው እጀሽ ይባረክ ቀጠይበት
|
![]() |
hanan123tube5
(22 hours ago)
ሠላምሽ ይብዛልኝ ቲጂዬ እንከን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ምርጥ ዶናት አስራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን በረችልንን
|
![]() |
yosephtube1
(22 hours ago)
ejish yebarek yeney balemoya
|
![]() |
ommobarkyube
(16 hours ago)
እንኳ ደህና መጣሽ ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍፍ ይበል የሚያምር ዶናት ነዉ የሰራሽዉ ሙያሽን ይባርክልሽ ሰላም ለሀገራችን
|
![]() |
Addisሆነ
(15 hours ago)
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቲጅዬ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
|
Add comment