Profile
Name
Yohanna tube # ዮሐና
Description
❤ እንኳን በደህና መጡ ❤ በዚህ ቻናል ጠቃሚ ቪድዮ ሼር የምናደርበት ተፈጥሮአዊና በቤት በሚዘጋጁ ስለ ውበት መጠቂያ ፣ ስለ ምግብ እኛ ጣፋጭ ነገሮች አዘገጃጀት ፣እና በዚህ በቱርክ ሀገር የሚገኙ ወሳኝ የሆኑ ታካዊ የሆኑ ቦታዎችን በማስጎብኘት እንዲሁም ስለ ልጆች አመጋገብ እና እንክብካቤ ልምዶችን ምንለዋወጥበት እንዲሁም ከፓለቲካ ነፃ የሆኑ መረጃዎች ወቅታዊ ዜናዎችን የምንለዋወጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን 🙏💞
Subscribers
99.2K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
![]() |
yohannatube
(3 minutes ago)
እንኳን በደህና መጣቹ
|
![]() |
AreguTadese
(10 minutes ago)
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብቃ ዋዉዋዉዋ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ ያሳየሽን ያዎቁቱን ማሳዎቅ መልካምነት ነው እጅሽ ይባረክ.
|
![]() |
Hiermiela-zo5ok
(18 minutes ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንካን በስላም መጣሽልን ሰላምሽኝ ይብዛልኝ wawwww2
|
![]() |
ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12
(28 minutes ago)
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ብሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ግሩም ይሆነ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቺ ውዴ በሌላ ቭድዮ እንጠብቃለን በርቺ
|
![]() |
GameVortex_87
(31 minutes ago)
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እንክን ደህና መጣሽ እናም ዋው ዋው ብያልሁ የምር ማሻ አላህ ነው በጣም አሪፍ እና ደስ እሚል ውህድ ነበር በርችልኝ
|
![]() |
HayatAa-l4n
(47 minutes ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺ. ጠቃሚ አሰራር ነውው. በሌላም አሰራር. እንጠብቃለን
|
![]() |
YefikirMihiretTube
(52 minutes ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም እንደምን አለሽ እንዴት ነሽልኝ ሰላም ሁሉ መልካም ልትነሽ በተመሳቀለ በጣም ደስ ይላል ውጤታማ እንደምሆን ተስፋ እናመሰግናለን እንደሚጠቅም ተስፋ አደርጋለሁ
|
![]() |
MerkebMerkeb-n7c
(1 hour ago)
እናመሰግናለን ውዴ
|
![]() |
selamawt12
(1 hour ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋው አርፍና ጠቃም የውሁድ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ እናመሰግናለን አርፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን
|
![]() |
Hiermiela-zo5ok
(3 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽኝ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልን ሰላምሽኝ ይብዛልኝ ወድ እህቴ ዋውውውው አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ወድ
|
![]() |
HabtamHata
(19 hours ago)
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም አሪፍና ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታ እና አሪፍ ጠቃሚ ወሳኝ ነገርነው ያጋራሽን በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ
|
![]() |
Radiahmed
(11 hours ago)
ዋው ዋው በጣም ገራሚ መፍትሄ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ሥንቶቻችንን ያለ እድሜ ያወጣብን አለን እናመሰግናለን አሥፈላጊ ነገር ነው ያጋራሸንን እናመሰግናለን
|
![]() |
rahwaakaly8526
(5 hours ago)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ ደስ የሚል አሰራር ዋውውውውው እሞክረዋለሁን እናመስግናለን ሌላ ነገር ይዘሽልኝ ነው መልካም ቆይታ
|
![]() |
ብርሐኔ
(20 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅ ይባረክ እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ እንጠብቅሻለን
|
![]() |
ቲቲዩቱብቻናል-ቨ7ኈ
(11 hours ago)
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን በሰላም መጣሺ ሰላምሺ ይብዛልን ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነዉ ያጋራሺን እናመሰግናለን በረቺልን
|
![]() |
ማሕበርአክሱምጽዮንዘኦርቶ
(2 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ሰላም መጣሽ ቆንጆ ስራ ነው እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው
|
![]() |
Eteneshtube
(16 hours ago)
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውውውውውውውውውውውውውውው አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺልንነው በጣም ጥሩ ነው በርቺልንን
|
![]() |
TrefeChala
(19 hours ago)
አናመሠግናቸን
|
![]() |
RAYAAZEBOMIDYA
(8 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን አርፍና ልዩ የውሁድ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ሰላም ለህዝባችን
|
![]() |
መሰረትፀሃየ
(1 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ በዝትትት ይበል እህቴ ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረን እጅግ እናመሰግናለን
|
Add comment